በረመዷን ወር ለአማኞች ሁለት የትግል መንገዶች!!
———
ኢብን ረጀብ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ይላሉ:-
“እወቅ! አማኝ ለሆነ ሰው በረመዷን ወር ላይ ለነፍሱ ሁለት የትግል አይነቶች
ይሰባሰቡለታል:
1ኛ, ቀን ላይ በፆም መታገል
2ኛ, ሌሊት ሶላት ላይ በመቆም መታገል
የነዚህን ትግሎች ሀቃቸውን ጠብቆ ያሟላ፣ በነሱም ላይ የታገሰ ሰው ምንዳው
ያለ ሂሳብ ይሞላለታል።” [ምንጭ:- ለጧኢፉል መዓሪፍ]
ታዲያ ይህን ከፍተኛ አጅር ለማግኘት ከምግብ ብቻ ፆመኛ መሆን ሳይሆን
አላህ ሀራም ካደረጋቸው ነገሮች ሁሉ ፆመኛ መሆን ነው። አደራ! ተራዊህ ሶላት
ላይ አንዘናጋ!፣ ብዙ ሰዎች ግማሿን ሰግደው ከመስጂድ ሲሾልኩ ይታያል፣
አግባብ አይደለም!። ነፍሲያን አሸንፎ በትእግስትና በሙሉ ደስተኝነት የተራዊህ
ሶላትን መጨረስ ተገቢ ነው። የተራዊህ ሶላት የሚሰገድባቸው ቦታዎች
11ረካዓ ሆኖ ቁርኣን በሰፊው የሚነበብባቸውን ቦታዎች መምረጥም ተገቢ
ነው። ሙሉ ልብ ሰጥቶ ቁርኣንን ማዳመጥም የግድ ነው።
✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa