የፊልም ፀሃፊ እና ዳይሬክተር ፖል ሽሬደር ሻሩክ ካሃን እና ዲካፒሪዮ በጋራ ለማስተወን ትልቅ የፊልም ፕሮጀክት አቅዶ የነበረ ቢሆንም ነገር ግን ፕሮጀክቱ እንዳልተሳካ ገልጿል።
የሆሊውድ እና የቦሊውድ ተዋናዮችን ለማጣመር ትልቅ ዕቅድ የነበረው ታዋቂው የፊልም ዳይሬክተር ሽሬደር አዲሱ ፊልም ላይ ሻሩክ ካሃንን ለማስተወን ከአንዴም ሁለቴም ጥረት ቢያደርጉም አልተሳካም።
ፖል ሽሬደር ታዋቂ የሆሊውድ ፊልም ዳይሬክተር እና ፀሃፊ ሲሆን እንደ taxi driver, raging bull, the last temptation of Christ እና american gigolo የተሰኙ ተወዳጅ ፊልሞችን ሰርቷል።
@MOVIE_NEWS12