የአለማችን ትልቁ ጡት
ባሺን ወይንም ማይራ ሂልስ ተብላ የምትታወቀው ጀርመናዊቷ ሞዴል በአለማችን በሰርጀሪ የተሰሩ ትላልቅ ጡቶች ባለቤት ለመሆን ችላለች፡፡
20 ፓውንድ ያክል የሚመዝኑ ጡቶቿንም ለመደገፍ የምትጠቀማቸው ጡት መያዣዎች ግዙፍ እና እያንዳንዳቸው ልክ እንደ ልብስ በትዕዛዝ የተሰሩ ናቸው፡፡ ምንም እንኳን ለማመን አዳጋች ቢሆንም የዚህች ሞዴል የጡት ማስያዣ ሳይዝ 32 Z ብቻ ነው፡፡
ይህም ሊሆንበት የቻለው ምክንያት ማይራ ሰርጀሪውን ከመሰራቷ በፊት ልክ እንደማንኛውም ሴት የጡት መጠኗ መደበኛ የነበረ በመሆኑ ነው፡፡ ምንም እንኳን ማይራ የአለማችንን ሰው ሰራሽ ትላልቅ ጡቶችን በመያዝ ክብረወሰኑን ብትቀናጅም በተፈጥሮዓዊ መንገድ የትላልቅ ጡቶች ባለቤት የሚለውን ትክክለኛ ሪከርድ የያዘችው ሴት ግን አኒ ሆውኪንስ ትባላለች፡፡
ይህችም ሴት በሚያስደንቅ ሁኔታ የጡት ማስያዣ ሳይዟ 42V ሲሆን በዚህም የተነሳ ስሟን በድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ልታሰፍር ችላለች፡፡
@MOVIE_NEWS12