ያላንተ ለኔ ማን ሊሆነኝ | ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
ያላንተ ለኔ ማን ሊሆነኝ
ጌታ ሆይ ፍቅርህ ልቤን ነካኝ
ህግህ ነበረ ያፌ መፍቻ
የማትቀየር አንተ ብቻ/2/
አስተምርበት በመርከቤ
ቃልህን ብቻ ያድምጥ ልቤ
ቀኑም ቢገፋ ወደ ማታ
አሳው ታዘዘ ላንተ ጌታ
ውዴ ልበልህ ሽልማቴ
ቤቴም ያንተ ነው ሰውነቴ
ደለደልክልኝ ያንን ጋራ
እንዳልሞት አርገኝ እንዳልፈራ
ፀፀተኝ ዛሬ ያኛው ወራት
አንተን ሳላውቅህ የኖርኩበት
ፍቅር ነህ ለካ ማር ወለላ
ምን ህይወት አለ ካንተ ሌላ
ቀፃፍያችንን ቀፅፈኸዋል
ያንን ጭንቁን ቀን አልፈነዋል
ነገም ያንተ ነው አዲሱ ቀን
እንዘምራለን ስትናፍቀን
@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All
ያላንተ ለኔ ማን ሊሆነኝ
ጌታ ሆይ ፍቅርህ ልቤን ነካኝ
ህግህ ነበረ ያፌ መፍቻ
የማትቀየር አንተ ብቻ/2/
አዝ
አስተምርበት በመርከቤ
ቃልህን ብቻ ያድምጥ ልቤ
ቀኑም ቢገፋ ወደ ማታ
አሳው ታዘዘ ላንተ ጌታ
አዝ
ውዴ ልበልህ ሽልማቴ
ቤቴም ያንተ ነው ሰውነቴ
ደለደልክልኝ ያንን ጋራ
እንዳልሞት አርገኝ እንዳልፈራ
አዝ
ፀፀተኝ ዛሬ ያኛው ወራት
አንተን ሳላውቅህ የኖርኩበት
ፍቅር ነህ ለካ ማር ወለላ
ምን ህይወት አለ ካንተ ሌላ
አዝ
ቀፃፍያችንን ቀፅፈኸዋል
ያንን ጭንቁን ቀን አልፈነዋል
ነገም ያንተ ነው አዲሱ ቀን
እንዘምራለን ስትናፍቀን
@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All