#MoH
የ2024 የብሔራዊ የህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠና (ERMP) አመልካቾች ምደባ (Matching) በቅርቡ ይፋ መደረጉ ይታወቃል፡፡
ይሁን እንጂ በአመልካቾች ያልተመረጡ በተለያዩ ፕሮግራሞች እና ትምህርት ቤቶች 373 ክፍት ቦታዎች መኖራቸውን ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
በመሆኑም ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ለክፍት ቦታዎቹ ማመልከትና መወዳደር ትችላላችሁ ተብሏል፡፡
በምታመለክቱበት ወቅት ሙሉ ስም፣ የመታወቂያ ቁጥር፣ የአንድ ፕሮግራም ምርጫ እንዲሁም የሁለት ትምህርት ቤቶች ምርጫችሁን በደረጃ በመግለፅ በኢሜይል አድራሻ ermpvacantspots@gmail.com መላክ ይኖርባችኋል፡፡
የማመልከቻ ጊዜ፦
እስከ ቅዳሜ የካቲት 29/2017 ዓ.ም
ማመልከት የሚቻለው ከላይ በምስል ለተገለፁት ፕሮግራሞች እና ትምህርት ቤቶች ብቻ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር
ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️
https://t.me/Tmhrt_Minister