በሶላት ቀኝ እጃችን በግራ እጃችን ላይ ስናስቀምጥ #በደረት ላይ ማድረግ የተጠላ ነው።
ከሶሀቦች ጀምሮ ሠለፎች ያደርጉት የነበረው «ከእምብርት ከፍ ብሎ ወይም ከእምብር ዝቅ አድርገን ነው። » የምናስቀምጠው
«ደረት ላይ ማሥቀመጥ» የሚለው ሐዲስ ሙንከር እንደሆነ ኢማም አሕመድ رحمه الله ሌሎችም ዑለማዎች ገልፀዋል።
"የተሻለው ከእምብርት ዝቅ አድርጎ ማስቀመጥ ነው። "
https://t.me/Tuaifetul_mensura