አርሰናል በጥር የዝውውር መስኮት የአጥቂ አማራጫቸውን ለማሻሻል ፍቃደኞች ናቸው ነገርግን ክለቡ ከመጠን በላይ ገንዘብ እንደሚያስወጣ ያምናሉ።
በተጨማሪም አርሰናል ለቡካዮ ሳካ ተተኪ ወይም ከጋብሬል ማርቲኔሊ ጋር የሚፎካከር የክንፍ መስመር ተጫዋች በማፈላለግ ላይ ናቸው።
- ዘ አትሌቲክ
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
በተጨማሪም አርሰናል ለቡካዮ ሳካ ተተኪ ወይም ከጋብሬል ማርቲኔሊ ጋር የሚፎካከር የክንፍ መስመር ተጫዋች በማፈላለግ ላይ ናቸው።
- ዘ አትሌቲክ
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL