🗣️ኢያን ራይት : "ስለ ጋብርኤል ማጋልሽ, ሳሊባ እና ሳካ ማሰብ መጀመር አለብን። ከዚህ በኋላ በትንሹ ሁለት አመት ቀርቷቸዋል።
እነዚህ ተጫዋቾች ወደ መጨረሻው ዓመት ሊገቡ ነው። አሁን እንደ ሊቨርፑል አይነት ሁኔታ ሊገጥመን ነው። የዚህን ክለብ ምኞት ማየት አለብን እነዚህ ተጫዋቾች ዋንጫ በልተው መጨረስ ይፈልጋሉ ምክንያቱም አንድ ቡድን ውስጥ ለመቆየት ግዴታ ዋንጫ ማሳካት መቻል አለብህ።
ጊዜው እየሄደ ነው በቅርቡ ከክለቡ እንደማለቁ ተስፋ አረጋለው።"
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL