🚨 አርሰናል ሴስኮን በቅርበት እየተከታተሉት እና በአጥቂው ላይ ፍላጎት እንዳለቸው ይታወቃል !
ላይፕዚግ የኤሲ ሚላኑን አጥቂ ኖህ ኦካፎርን ከቅርብ ቀናት በፊት ማስፈረማቸው ትኩረት የሚስብ ጉዳይ ነው ! ስካይ ጀርመን እንደዘገበ
ኦካፎር ወደ ላይፕዚግ በፈረመበት ወቅት ሴስኮ ላይፕዢግን ለመልቀቅ ቢፈልግ እንኳን ላይፕዢግ በሩን ክፍት ሊያረግ ይችላል ! አርሰናል አሁንም በፕሪምየር ሊጉ የሻምፒዮንነት ፉክክር ውስጥ እያለ እና ለቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ዙር ለማለፍ ጥሩ ደረጃ ላይ የሚገኝ በመሆኑ ወደ አርሰናል ለመዘዋወር አሪፉ ሰአት ሊሆን ይችላል ! የዝውውር መስኮቱ ሊጠናቀቅ ሶስት ሳምንታት ሲቀረው ከዛሬ እስከ የካቲት 3 ድረስ ብዙ ነገር ሊከሰት ይችላል እና አርሰናል አጥቂ ለማግኘት የሚያደርገውን ጥረት ይቀጥላል ………. !
[ FOOTBALL LONDON ]
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL