የ 2006ቱ ባሎንዶር አሸናፊ እና የአሁኑ የዳይናሞ ዛግሬብ አሰልጣኝ ፋቢኦ ካናቫሮ ስለ አርቴታ:
🗣 ሚኬል ይህን ክለብ ከዛሬ 4 ወይም 5 አመት ጀምሮ እያሰለጠነ ነው። ሁሉንም ዋንጫዎች ያሸንፋል ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም እርሱ ብዙ ነገር ይገባዋል።
@ZENA_ARSENAL