የወሩ ምርጥ በመባል ተሸልሟል !
ኤታን ንዋኔሪ የየካቲት ወር የአርሰናል ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል። በአርሰናል ይፋዊ ድህረገጽ ላይ አሁንም እንደ አካዳሚ ተጫዋች ለተቀመጠ ሰው ይህ በጣም ትልቅ ስኬት ነው።
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL