السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በ2017 ዓ.ል በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁና ሪሚዲያል ስትከታተሉ የነበራቹህ የመጀመሪያ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች መግቢያ ጊዜ
ህዳር 16 እና 17/2017 ዓ.ል
መሆኑ ይታወቃል።
ስለሆነም ይህን በማስመልከት
የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ እናንተን ሙስሊም ወንድምና እህቶቹን ተቀብሎ ማንኛውንም ዲናዊም ሆነ አካዳሚክ መረጃዎችን ለመስጠት እንዲሁም ስለሌሎች ሊያጋጥሟችሁ የሚችሉ አዲስ ነገሮች በሙሉ የሚያስፈልጓችሁን ድጋፍና ትብብር ለማድረግ ሙሉ ዝግጅታችንን አድርገን የናንተን መምጣት ብቻ በጉጉት እየጠበቅን ነው።
● ስለሚያስፈልጋችሁ ማንኛውም አይነት ጥያቄም ይሁን ትብብር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ስልኮች ደውላችሁ ሙሉ መረጃ ማግኘት እና ያለምንም እንግድነት ስሜት ውድ ጀመዐችንን መቀላቀል ትችላላችሁ ስንል ትብብራችንን እንገልጻለን ።
1. 0946523807
👉ኡስታዝ አብዱሶመድ (አሚር)
2.
0917864787 👉ኡመር ጂባ3. 0935115237
👉ኢብራሂም 4. 0910589875
👉ኢልያስ----
NB: የሴት ተቀባዮችን ቁጥር
ቁጥር 1 ላይ ባለው ስልክ በመደወል መቀበል ትችላላላችሁ ።
⚠️ማሳሰቢያ :-
🔺 ውድ ተማሪዎቻችን በግቢው ዙሪያ የተለያዩ የጥመት አንጃዎች ስላሉ የአሶሳ ዩኒቨርስቲ ሰለፍያ ጀመዓ በነዚህ ስልኮች ማግኘት እንደምትችሉ እናሳውቃለን ።
🔺 ስለዚህም ቀደም ብላችሁ ብትደዉሉ አስተባባሪዎቻችን እናንተን ለማገልገል ዝግጁ ናቸው።ኢንሻአላህ
🔖የአሶሳ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ«የዩንቨርስቲው ኦፊሻል ቻናል↷⇣⇣↶
https://t.me/AssosaUniversityMuslimStudentshttps://t.me/AssosaUniversityMuslimStudents