አቡ ሙዓዝ (Abu muaz) dan repost
ክረምትን ምክንያት በማድረግ አድስ ጊዚያዊ ዕቅድ
=
እነሆ ከነገ እሁድ 8:00_10:00 ሰዓት ድረስ ለልጆች ደርስ ተዘጋጅቶ ሲጠብቃቹህ በታላቅ ደስታ ነው።
አድራሻ ሐርቡ አህሉ_ተውሒድ መስጅድ ባካባቢ ነዋሪ የሆናቹህ ልጆቻቹህን ከአሁን እስከ ነገ ሰዓት ድረስ አስመዝግባቹህ ማምጣት እንደምትችሉ ልንገልፅ እንወዳለን።
t.me/abumuazhusenedris