Adimasi digital lottery❤️


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


To have alternative communication channel
https://www.facebook.com/100064125876576/posts/943839467763574/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
ሰላም ደንበኛችን፤ የአሰተዳደሩ ጥሪ ማዕከል በ9695 መደወል ይችላሉ፡፡ እናመሰግናለን! መልካም ጊዜ ይሁንልዎ!

Bog‘liq kanallar  |  O‘xshash kanallar

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


የስፖርት ውርርድ በአዲስ የቁጥጥር ሥርዓት ዳግም ሊጀመር ነው።

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት፣ የስፖርት ውርርድ እንቅስቃሴ በአዲስ የቴክኖሎጂና የቁጥጥር ሥርዓት ከተዋቀረ በኋላ ዳግም እንደሚጀመር አስታውቋል።

የአገልግሎቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ቤዛ ግርማ ለኢቢሲ እንደገለጹት፣ የስፖርት ውርርድ መቆሙ ዘርፉን ወደ ጠንካራ የሕግና የቁጥጥር ሥርዓት ለማስገባት ከተወሰደው የሪፎርም እርምጃ ጋር የተያያዘ ነው።

አዲሱ አሠራር ከ " ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 " ስትራቴጂ ጋር በተጣጣመ መልኩ በቴክኖሎጂ የተደገፈ የቁጥጥር ሥርዓት ይኖረዋል ብለዋል።

በዚህም መንግሥት የኦፕሬተሮችን የፋይናንስና አጠቃላይ እንቅስቃሴ በቀጥታ መከታተል የሚያስችለው ሥርዓት እንደሚዘረጋ ገልጸዋል።

የዳግም ማስጀመሩ ዝግጅት የተነሳው በቀድሞው አሠራር የታዩ የፋይናንስና የቁጥጥር ችግሮችን በመመርመር መሆኑ ታውቋል።

አገልግሎቱ ባካሄደው ምርመራ፣ ፈቃድ ያላቸው የስፖርት ውርርድ ኦፕሬተሮች የፋይናንስ ግዴታቸውን በአግባቡ ባለመወጣታቸው መንግሥት ማግኘት የነበረበት 27.5 ቢሊዮን ብር ገቢ እስካሁን እንዳልተሰበሰበ አስታውቋል።

ወ/ሮ ቤዛ እንደገለጹት፣ ኦፕሬተሮቹ ባንቀሳቀሱት 199 ቢሊዮን ብር ላይ 30 ቢሊዮን ብር የኮሚሽን ክፍያ ይጠበቅባቸው ነበር፤ ነገር ግን እስካሁን የተከፈለው 3.6 ቢሊዮን ብር ብቻ ነው።

ከዚህ ያልተሰበሰበ ገቢ ውስጥ 8.64 ቢሊዮን ብር በ "ዳሽ ቤት" የስፖርት ውርርድ ድርጅት ላይ የተከማቸ ዕዳ መሆኑን ረቂቅ የኦዲት ሪፖርት እንደሚያመለክት ገልጸዋል።

አገልግሎቱ ይህ ረቂቅ የኦዲት ሪፖርት መሆኑን ገልጾ፣ የመጨረሻ የኦዲት ውጤቱ ከተረጋገጠ በኋላ ያልተከፈለውን ገቢ ለማስመለስ ሕጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወሰድ አስታውቋል።

በተጨማሪም፣ የዲጂታል ሎተሪ አገልግሎትን በሚመለከት ከግል አጋር ጋር የነበረው ስምምነት፣ በውሉ የተቀመጡ የቴክኖሎጂና ሌሎች ግዴታዎች ባለመሟላታቸው መቋረጡን ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ ገልጸዋል።

አዲሱን የቁጥጥር ሥርዓት ለማጠናከርም በቴክኖሎጂ ዘርፍ የሥራ ልምድ ያላቸው አዲስ የፈቃድ አሰጣጥና ቁጥጥር ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ መመደባቸው አመልክተዋል።

በአሁን ወቅት የኦፕሬተሮች ፈቃድ ከተሰረዘ በኋላ የቀጠሉ ሕገ-ወጥ የውርርድ እንቅስቃሴዎችን ለማስቆም አገልግሎቱ ከፀጥታ፣ ከፋይናንስና ከቴክኖሎጂ ተቋማት ጋር በቅንጅት እየሠራ መሆኑን አስታውቋል።

አገልግሎቱ ሕጋዊ ፈቃድ በሌላቸው የስፖርት ውርርድ መድረኮች ላይ ህብረተሰቡ እንዳይሳተፍና ምንም ዓይነት የገንዘብ ግብይት እንዳይፈጽም ለኢቢሲ በሰጠው ቃል አሳስቧል።

መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ/ም

@tikvahethiopia

5k 0 5 13 57

Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት dan repost
ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ለ2019 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
አዲሱ ዓመት የሰላም፣የፍቅርና የስኬት ይሁንላችሁ ፡፡
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት


Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት dan repost
2️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር የሚያሸልመው እንቁጣጣሽ ሎተሪ ዛሬ ጳጉሜን 5/2018 ዓ.ም ይወጣል፡፡
ማንይሆን ተረኛ ……… የሚያነሳ ዋንጫ
ደረሰ ሰዓቱ ……. የእንቁጣጣሽ መውጫ
ትኬቱን በመግዛት …… ይፍጠኑና ይያዙ
ኋላ ከመቆጨት ….. ትኬቱን ሳይገዙ
ይሞክሩ ዛሬ ….. ከዕድል ገበታ
ቤትዎ እንዲገባ …. የአዲስ ዓመት ደስታ
ዛሬ ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዕድል አዳራሽ በፋና ሚዲያ ፋና ፕላስ ቴሌቭዥን እና ሬድዮ በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል ይከታተሉ፡፡


Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት dan repost
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እንቁጣጣሽ ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ !
 👉 ነገ ማለትም ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም በዕድል አዳራሽ  በይፋ በህዝብ ፊት ይወጣል!
በ1️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር
በ2️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር
በ3️⃣ኛ ዕጣ 5️⃣ ሚሊየን ብር
በ4️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር
በ5️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣ ሚሊየን ብር እና ሌሎችም በርካታ ዕጣዎች ይዟል ፡፡
መልካም ዕድል !
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት


Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት dan repost
መደበኛ ሎተሪ 1772ኛ ዛሬ ጳጉሜ 2 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡


Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት dan repost
እንቁጣጣሽ ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ ደረሰ !
 👉ዕጣው ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ይወጣል!
በ1️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር
በ2️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር
በ3️⃣ኛ ዕጣ 5️⃣ ሚሊየን ብር
በ4️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር
በ5️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣ ሚሊየን ብር እና ሌሎችም በርካታ ዕጣዎች ይዟል ፡፡
መልካም ዕድል !
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት


Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት dan repost
አድማስ ዲጅታል ሎተሪ መደብ5️⃣0️⃣ ዛሬ ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡


አድማስ ዲጅታል ሎተሪ መደብ 049 ዛሬ ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል::

10.3k 0 26 81 286

የጎንደር ነዋሪው ወጣት ኤልያስ ነጋሽ በቆረጠው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ4ኛው ዕጣ የ7 መቶ ሺህ ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት ኤልያስ በግብርና ሙያ የሚተዳደር ሲሆን በደረሰው ገንዘብ ላይ በመጨመር ቤት እንደሚሰራበት በቢሮአችን በነበረው ቆይታ ገልጾልናል፡፡


የጤና ባለሙያው የዳውሮ ነዋሪ ወጣት አማኑኤል ጎዳና በቆረጠው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛው ዕጣ የ2ሚሊየን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት አማኑኤል የደረሰውን ገንዘብ ከሙያው ጋር የተገናኘ ሥራ ለመስራት እንዳሰበ ገልጾልናል፡፡


የሐዋሳ ነዋሪ የሆነው ወጣት በረከት ዳሙ በቆረጠው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ3ኛው ዕጣ የ1ሚሊየን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት በረከት በግል ስራ ኦላይን ሴልስ ሽያጭ የሚተዳደር ሲሆን የደረሰውን ገንዘብ ስራውን ለማጠናከር እንደሚያውለው ገልጾልናል፡፡


የጅማ ነዋሪ የሆነው ወጣት አሸናፊ አዳነ በቆረጠው 48ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ4ሚሊዮን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት አሸናፊ በቀን ስራ የተሰማራ ሲሆን አልፎ አልፎ በሚያገኘው ገቢ ሎተሪን የመግዛት የቆየ ልምድ አለው፡፡ ሁሌም እንደምንለው ሎተሪ እድል ፊቷን ወደ እርሱ መልሳ በ1ኛው ዕጣ የ4ሚሊየን ብር አሳቅፋዋለች፡፡ የደረሰውንም ገንዘብ ለቤተሰቤ ቤት እሰራበታለሁ በማለት በቢሮአችን በነበረው ቆይታ ገልጾልናል፡፡


በአዲስ አበባ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ዮናስ ሲሳይ በቆረጡት የሚሊየን ሎተሪ በነጠላ ትኬት 5ኛ ዕጣ የብር 1ሚሊየን 5መቶ ሺ ብር እድለኛ ሆነዋል፡፡





12.8k 0 27 245 236

የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 043 ጥር 27 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል
ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ፡ https://t.me/Adms_ltry

15.5k 0 30 130 306

በ60 ሚሊዮን ሎተሪ የአሸናፊ እጣ ቁጥሮች ዝርዝር፤


የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 042 ታህሳስ 27ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል

15.6k 0 26 90 237



የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 041 ህዳር 24 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል

12.7k 0 29 2.3k 289
20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.