ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች dan repost
«ሙስሊም እህቶቸ»
➖〰➖〰➖〰
❝ ክፍል ⓵❞
ሙስሊም እህቶቸ እስኪ እንመካከር፣
ቁረአን ሀድሱን በወግ እንተግብር፣
እስኪ በትክክል በቁረአን እንመራ፣
አረ በሀድሱ በሱናው እንስራ፣
የነቢን ወደታ የማይመኝ የለም፣
ግን በመከታሉ በሱናው አይሰራም፣
በአፍ ስናወራ እንወዳቸዋለን፣
ግን በተግባራችን አረ የቱ ጋር ነን?፣
መታዘዝ እንወቅ እርስ በራሳችን፣
መተማማት ብቻ ሁናል ከንቱ ነው ስራችን፣
ለዱኒያ ብቻ ነው የምንሯሯጠው፣
አንድም ስራ የለም ለአኼራ እምንለው፣
በየሀገር ተሰድን ጥሩ ስራ አጊንተን፣
ባማረጥን ቁጥር ደመወዝ ተከፍሎን፣
በምንሰራው ስራ አናውቅም ማመስገን፣
አሏህን ማማረር ብቻ ነው እሚቀናን፣
የያዝነውን ስራ ጡሩነት እረስተን
አሏህም በኒዕማው አቀማጥሎ ይዞን፣
ብር ብቻ ስናይ የሰው ጥሩ ትተን፣
እድህ ሆን እያልን ካንድ አንድ እንሄዳለን፣
ስራውን ጀምረን ገና በሁለት ቀን
ሀሚት ይጀመራል አወይ ያቤት እያልን
ግና ሊላም ቦታ
ከሰወቹ ክፋት የቤቱ ማስጠላት፣
ምን አይነት ቤት መጣሁ ይባላል በምሬት፣
ሶላትም ለመስገድ ጌዜው ይታሰባል
በሆነው ባልሆነው ንትርክ ይመጣል
ታዳ በዚህ ግዜ አሏህ ምን አረኩት፣
ዱአ እያደረኩኝ ያመጣኝ እዚህ ቤት
ምሪት ይጀምራል በገዛ ስራችን
ትናት በኒእማው እዳልነበርን አርገን
« ክፍል ⓶ ይቀጥላል..........✍️
✍️በአቡ ዑበይዳህ «ሶላሁዲን»
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
t.me/selahudin_Islamic_knowlages href=https://et.tgstat.com/uz/channel/@selahudin_islamic_knowlages rel='nofollow'>
➖〰➖〰➖〰
❝ ክፍል ⓵❞
ሙስሊም እህቶቸ እስኪ እንመካከር፣
ቁረአን ሀድሱን በወግ እንተግብር፣
እስኪ በትክክል በቁረአን እንመራ፣
አረ በሀድሱ በሱናው እንስራ፣
የነቢን ወደታ የማይመኝ የለም፣
ግን በመከታሉ በሱናው አይሰራም፣
በአፍ ስናወራ እንወዳቸዋለን፣
ግን በተግባራችን አረ የቱ ጋር ነን?፣
መታዘዝ እንወቅ እርስ በራሳችን፣
መተማማት ብቻ ሁናል ከንቱ ነው ስራችን፣
ለዱኒያ ብቻ ነው የምንሯሯጠው፣
አንድም ስራ የለም ለአኼራ እምንለው፣
በየሀገር ተሰድን ጥሩ ስራ አጊንተን፣
ባማረጥን ቁጥር ደመወዝ ተከፍሎን፣
በምንሰራው ስራ አናውቅም ማመስገን፣
አሏህን ማማረር ብቻ ነው እሚቀናን፣
የያዝነውን ስራ ጡሩነት እረስተን
አሏህም በኒዕማው አቀማጥሎ ይዞን፣
ብር ብቻ ስናይ የሰው ጥሩ ትተን፣
እድህ ሆን እያልን ካንድ አንድ እንሄዳለን፣
ስራውን ጀምረን ገና በሁለት ቀን
ሀሚት ይጀመራል አወይ ያቤት እያልን
ግና ሊላም ቦታ
ከሰወቹ ክፋት የቤቱ ማስጠላት፣
ምን አይነት ቤት መጣሁ ይባላል በምሬት፣
ሶላትም ለመስገድ ጌዜው ይታሰባል
በሆነው ባልሆነው ንትርክ ይመጣል
ታዳ በዚህ ግዜ አሏህ ምን አረኩት፣
ዱአ እያደረኩኝ ያመጣኝ እዚህ ቤት
ምሪት ይጀምራል በገዛ ስራችን
ትናት በኒእማው እዳልነበርን አርገን
« ክፍል ⓶ ይቀጥላል..........✍️
✍️በአቡ ዑበይዳህ «ሶላሁዲን»
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
t.me/selahudin_Islamic_knowlages href=https://et.tgstat.com/uz/channel/@selahudin_islamic_knowlages rel='nofollow'>