ሸይኽ ጧሃ ኸድር በአል ኢስላሕ መድረሳ ያደረጉት ወሳኝ እና አስፈላጊ ደዓዋ
➪➩➪➩➪➩➪➩➪➩➪➩➪
✅ ርዕስ፦ «በሀገራችን ኢትዮጲያ ላይ የሚታዩ 2 ዋና ዋና ድክመቶች» በሚል ሲሆን፡-
1. የሚንሃጅ ድክመት
👉 የተሚዕ አደጋ በሀገራችን
👉 በሚንሃጃችን ማንን መከተል እንዳለብን
👉 በዱኒያዊ ትምህርት 20/30 አመት የተማረ ሰው ሸሪዓዊ እውቀትን/ድንን እንመራዋለን ማለታቸው እና እኛ ነን የምናቀው ማለታቸው
2. የሸሪዓዊ እውቀት ድክመት
👉 ሸሪዓዊ እውቀትን ከትክክለኛ የሰለፍ ኡለሞች መውሰድ እንዳለብን
👉 የኪታብ ቁልፍ ከኡለሞች ጋ ስለሆነ ኡለሞች ላይ ዝቅ ብለን መቅራት እንዳለብን
👉 ሁሉንም እውቀት ስንማር ከመሰረቱና ደረጃውን ጠብቆ መሆን እንዳለበት
👉 ሸሪዓዊ እውቀትን ከGoogle/internet / መማር ያለው አደጋና የፊትና ሰው እንደሚያደርግ
እውቀትን ስንማርም የሚከተሉትን ነጥቦች መርሳት እንደለለብን፡-
1. እውቀትን ከኡለሞች አፍ መውሰድ እንዳለብን
2. እውቀትን ደረጃውን ጠብቀን መማር እንዳለብን
3. ለእውቀት ጊዜያችንን መስጠት እንዳለብን
4. እውቀት በመፈለግ ላይ ትዕግስት/ሶብር ማድረግ እንዳለብን ናቸው።
✍ ገብተው ያዳምጡት ብዙ ወቅታዊና መሰረታዊ ነገሮች ተዳሰውበታል።
በመጨረሻም፡-
ተሚዕንና ሙመይዓን ለማወቅና ለመረዳት ምን ዓይነት የሰለፎችን ኪታብ እንድንቀራና እንድናነብ ትመክሩናላችሁ ??? ተብለው ለተጠየቁት ወሳኝ ምክርና መልስ በውስጡ ይዟል ያዳምጡት።
🎙በሸይኽ ጧሃ ኸድር አቡ አብደላህ ሀፊዘሁሏህ
🕌 በአል ኢስላሕ መድረሳ ጁሙዓ ማታ ከመግሪብ እስከ ኢሻዕ የተደረገ ወሳኝ ምክር።
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
htti>i>ps://telegram.me/IbnShifa href='' rel='nofollow'>