ዛሬ አርብ ምሽት 1፡30 ላይ በሚኖረን ዜና መጽሔት ተከታዮችን መረጃዎች በዝርዝር እናስዳስሳችኋለን ።
📺በመንግስት ትምህርት ቤቶች ውስጥ የሚያስተምሩ መምህራን ጥያቄ ከደምወዝና ከጥቅማጥቅም ይልቅ የማስተማር ነጻነት ነው ሲሉ ከአዲስ ነገር ጋር ቆይታ ያደረጉት የትምህርትና የስልጠና ባለሙያ መስፍን ሰጣርጋቸው ስለመግለጹ፤
📺የግብርና ሚኒስቴር በአሲዳማ አፈር ከተጠቃው የአገራቸን 7 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ውስጥ እጅጉን የተጎዳውን 3 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በኖራ አፈር ለማከም 96 ቢሊዮን ብር ያስፈልጋል ስለማለቱ፤
📺በተለያዩ ድርጅቶች ወደ ውጭ አገራት እንልካችኃለን ተብለው መጭበርበራቸውን ለኢቢኤስ አዲስ ነገር ቅሬታቸውን ስላቀረቡ ተጎጂዎች ጉዳይ፤
❇️እነዚህንና ሌሎች የተመረጡ አጫጭር የሀገር ውስጥና የውጪ ዜናዎችን ይዘን እንጠብቃችኋለን።
❇️እንደሁልጊዜው ሁሉ የምሽት 1፡30 ቀጠሮአችሁን ከዜና መጽሔታችን ጋር እንድታደርጉ ከወዲሁ እየጋበዝን ባልደረቦቻችን ሰላማዊት ደበበ እና ይድነቃቸው ብርሃኑ እናንተን የሚጠብቁ ይሆናል፡፡
"ዜና አዲስ ነገር ነው! አዲስ ነገርም ዜና ነው"
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews