የጥር 23/2017 ዓ.ም የረፋድ ዓበይት የዓለም ዜናዎች !
🇺🇸 በአሜሪካዋ ዋሽንግተን ዲሲ ትናንት ከወታደራዊ ሄሊኮፕተር ጋር የተጋጨው አውሮፕላን ጥቁር ሳጥኖች መገኘታቸው ሲነገር በጉዳዩ ዙሪያ ምርመራ መቀጠሉ ተሰምቷል።
🇵🇸🇮🇱 የፍልስጤሙ የሀማስ ቡድን ከ አንድ አመት በላይ አግቶ ይዟቸው የነበሩ 8 እስራኤላዊያን ታጋቶችን ዛሬ መልቀቁን አስታወቀ ።
🇮🇱🇵🇱🇺🇦 እስራኤል በ አውሮፓዊቷ ፖላንድ በኩል ለዩክሬን የ ሚሳኤል የጦር መሣሪያ ድጋፍ ማድረጓ ተነገረ ።
🇨🇩 በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ምስራቃዊ ክፍል የምትገኘውን የጎማ ከተማን የተቆጣጠረው የ ኤም 23 አማፂ ቡድን መሪ ጥቃታቸውን በመቀጠል ወደ መዲናዋ ኪንሻሳ እናቀናለን ሲሉ ዛቱ ::
ትክክለኛውን የኢቢኤስ አዲስ ነገር የቴሌግራም ገፅ ለመወዳጀት ተከታዩን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ👉
https://t.me/ebstvnews
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN