የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ የጥር 26 ቀን 2017 ዓ.ም የእኩለ ቀን 7፡00 ሰዓት የሀገር ውስጥ ዋና ዋና ዜናዎች፡_
👉ገዥው የብልጽግና ፓርቲ ለ3 ቀናት ሲያካሂድ የነበረውን ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ባለ ስምንት ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት አጠናቀቀ፡፡
👉የትግራይ ጊዚያው አስተዳደር የክልሉን ሰላም ለማጠናከር ያስችላል ያለውን የጊዜያዊ አስተዳደሩ፣የፖለቲካ ፓርቲ፣የሲቪክ ማህበራት እና የፀጥታ አመራር አባላትን ያቀፈ አማካሪ ምክር ቤት አቋቋመ፡፡
👉የአለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም በኢትዮጵያ ከሁለት አመታት በፊት በባንኮች ላይ ተጥሎ የነበረውን የብድር ጣሪያ በመጭው መስከረም እንደሚያነሳ አዲስ ባወጣው ሪፖርቱ አሳወቀ፡፡
👉የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ባለፉት 3 ወራት ከ17 ሺህ በላይ የቀድሞ ተዋጊዎች የተሀድሶ ስልጠና ወስደው ወደ ማህበረሰቡ እንዲቀላቀሉ መደረጉን አሳወቀ፡፡
👉13 ታጋቾችን ከእገታ ማስለቀቁን የጭልጋ ወረዳ ሰላም እና ደህንነት ጽሐፈት ቤት አስታወቀ፡፡
ዜና አዲስ ነገር ነው! አዲስ ነገርም ዜና ነው!"
ቆንጆ ቀን ተመኘንላችሁ !
ትክክለኛውን የኢቢኤስ አዲስ ነገር የቴሌግራም ገፅ ለመወዳጀት ተከታዩን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ👉
https://t.me/ebstvnews
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN