የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ የጥር 26 ቀን 2017 ዓ.ም የምሽት 1፡00 ሰዓት የሀገር ውስጥ ዋና ዋና ዜናዎች፡_
❇️እናት ፓርቲ የጣርያና ግርግዳ ግብርን በተመለከተ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ ላይ የመሰረተው ክስ በፍርድ ቤት ተቀባይነት አግኝቶ ህጋዊነት የለውም ተብሎ ስለተወሰነ በቀጣይ የአፈጻጸም መዝገብ ለመክፈት እየተዘጋጀሁ ነው ብሏል፡፡
👉ቢሊየነሩ ኤሎን መስክ በየዓመቱ እስከ 70 ቢሊዮን ዶላር በጀት በአሜሪካ መንግስት የሚመደብለትን የአሜሪካው የተራድኦ ድርጅት “ዩኤስኤድ” እስከወዲያኛው እንደሚዘጋ ከትራምፕ ጋር መስማማቱን በኤክስ ገጹ ገለጸ፡፡
❇️የአዲስ_አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር በተለያዩ አካባቢዎች በዘፈቀደ የሚደረጉ ሐይማኖታዊ ስብከቶችን ለማስተካከል እና ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት መመሪያ እያዘጋጀሁ ነው አለ፡፡
🏦የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘቡ ከ1 ነጥብ 4 ትሪሊየን ብር በላይ መድረሱን አስታወቀ፡፡
❇️የምግብ ዘይት ወደ ሀገር ቤት የማስገባት ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉን በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አሳወቀ።
ዜና አዲስ ነገር ነው! አዲስ ነገርም ዜና ነው!"
መልካም ምሽ!
ትክክለኛውን የኢቢኤስ አዲስ ነገር የቴሌግራም ገፅ ለመወዳጀት ተከታዩን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ👉 https://t.me/ebstvnews
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews