የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ የጥር 27 ቀን 2017 ዓ.ም የምሽት 1፡00 ሰዓት የአለም ዋና ዋና ዜናዎች፡_
🇪🇹ሉሲ ወይም ድንቅ ነሽ እና ሰላም የተባሉት ዕድሜ ጠገቦቹ የሰው ልጆች ቅሪተ አካላት በቼክ ሪፐብሊክ ብሔራዊ ሙዚዬም ለዕይታ ሊቀርቡ መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
🇺🇸የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ኤጀንሲ (USAID) ዋና ቢሮ ሰራተኞች ከዛሬ ጀምሮ በቤታቸው እንዲቆዩ ትእዛዝ መተላለፉን ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን እየዘገቡ ነው፡፡
🇪🇹🇰🇪የኢትዮጵያና ኬንያ የደኅንነትና የጸጥታ ተቋማት የሸኔ ታጣቂ ላይ የተቀናጀ ኦፕሬሽን ማካሄድ መጀመራቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ::
✅ኢትዮጵያ የአፍሪካ የቴክኖሎጂ ጥናቶች ማዕከል የአስተዳደር ምክር ቤት አባል ሆነች፡፡
🇪🇹🇸🇸 ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን የቪዛ ችግሮችን ለመቅረፍ ተስማሙ፡፡
ዜና አዲስ ነገር ነው! አዲስ ነገርም ዜና ነው!"
ያማረ ምሽት ተመኘንላችሁ !
ትክክለኛውን የኢቢኤስ አዲስ ነገር የቴሌግራም ገፅ ለመወዳጀት ተከታዩን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ👉
https://t.me/ebstvnews
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN