የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ የጥር 28 ቀን 2017 ዓ.ም የእኩለ ቀን 7፡00 ሰዓት የሀገር ውስጥ ዋና ዋና ዜናዎች፡_
🇪🇹🇰🇪ኢትዮጵያና ኬንያ የደህንነትና የጸጥታ ተቋማት በሁለቱ ሀገራት ድንበር አካባቢ በሚንቀሳቀሰው የሸኔ ታጣቂ ላይ የተቀናጀ ኦፕሬሽን ማካሄድ መጀመራቸውን የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ።
❇️የጤና ሚኒስቴር በሲዲሲና ዩኤስኤይድ ድጋፍ የተቀጠሩ ከ5 ሺህ በላይ ስራተኞችን ውል እንዲቋረጥ መመሪያ ሰጠ።
▶️በ4 ኪሎ ሲገነባ የነበረው የምድር ዉስጥ የእግረኞች መንገድ ተጠናቆ ለህብረተሰቡ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ተገለጸ፡፡
🛣ከአዲስ አበባ በተለያዩ መስመሮች የሚወጡ 4 አዳዲስ የፍጥነት መንገዶችን ለመገንባት የሚያስችል ጥናት እየተደረገ ይገኛል፡፡
🇷🇺🌍ሩስያ ከአፍሪካ ጋር ያላትን ስትራቴጂክ ትብብር ያጠናክራል ያለችውን የአፍሪካ የትብብር ቢሮ (Department for African Partnership) በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሥር ከፍታ ሥራ ጀመረች።
ዜና አዲስ ነገር ነው! አዲስ ነገርም ዜና ነው!"
መልካም ቀን!
ትክክለኛውን የኢቢኤስ አዲስ ነገር የቴሌግራም ገፅ ለመወዳጀት ተከታዩን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ👉
https://t.me/ebstvnews
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN