የጥር 29/2017 ዓ.ም የከሰአት ዓበይት የዓለም ዜናዎች
🇮🇱እስራኤል በፍልስጤም ጋዛ ያሉ ስደተኞችን ለማስወጣት በአሜሪካው መሪ ዶናልድ ትራምፕ የቀረበውን ጥሪ ለማስፈጸም ዝግጅት መጀመሯ ተነግሯል።
🇺🇸የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ትራምፕ እስራኤል በጋዛ እያካሄደች ያለውን ጦርነት ስታጠናቅቅ ጋዛን ለአሜሪካ ታስረክባለች ሲሉ አነጋጋሪ አስተያየት መስጠታቸው ተሰምቷል።
🇺🇦የዩክሬኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንድሪ ሲቢሃ ከድህረ ጦርነት በኋላ የዩክሬን መልሶ ግንባታን ለማካሄድ ለጋሽ ሀገራት ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረቡ።
🇺🇸በቅርቡ አሜሪካንን ከአለም የጤና ድርጅት አባልነት ያስወጣው የትራምፕ አስተዳደር የጤና ድርጅቱ ማሻሻያ የሚያደርግ እና አሜሪካዊ ባለስልጣን የድርጅቱ ሀላፊ አድርጎ የሚሾም ከሆነ አሜሪካንን መልሶ ለመቀላቀል እያጤነ ነው ተባለ።
🌍የአፍሪካ የበሽታዎች መቆጣጠሪያ ማእከል አፍሪካ ሲዲሲ የአሜሪካ ድጋፍ የሚቆም ከሆነ በአህጉሪቱ ከ2 እስከ4 ሚሊዮን ሰዎች ለሞት ሊዳርጉ ይችላል ሲል አስጠነቀቀ።
ዜና አዲስ ነገር ነው! አዲስ ነገርም ዜና ነው!"
ያማረ ምሽት ተመኘንላችሁ !
የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም ፦ https://t.me/ebstvnews
ዩቲዩብ፡-https://www.youtube.com/@ebstvWorldwide/featured
ፌስቡክ፡-https://web.facebook.com/profile.php?id=61569783971786