የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ የጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም የእኩለ ቀን 7፡00 ሰዓት የሀገር ውስጥ ዋና ዋና ዜናዎች፡_
🇪🇹🇹🇷የኢትዮጵያ መንግስት እና ቱርክ “የሁለቱ አገራት የአንካራ ስምምነትን ተግባራዊ ለማድረግ በቀጣይ በሚካሄደው የቴክኒክ ድርድር ዙሪያ” መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
🇪🇹👮♂️የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ጥቅምት 11 ቀን 2017 ዓ.ም ምሽት በመርካቶ ሸማ ተራ ነባር የገበያ ማዕከልና በአካባቢው የደረሰው የእሳት አደጋ መንስኤ በኤሌክትሪክ ቴክኒክ ችግር የተከሰተ አደጋ መሆኑን በፎረንሲክ ምርመራ ማጣራት መቻሉን ገለጸ፡፡
🇪🇹🛩የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው “በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ አህጉራዊ የአመራርነት ሽልማት” በጋና አክራ ተሸለሙ፡፡
🇪🇹❇️በተያዘው ዓመት አምስት ኩባንያዎችን ወደ አክሲዮን ገበያው ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ገልጿል፡፡
❇️👉በጋምቤላ ክልል የሙቀት መጠን እየጨመረ በመምጣቱ ተከትሎ የመንግሥት የሥራ ሰዓት ከነገ ጀምሮ ለውጥ እንደሚደረግ የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት አስታወቀ።
ዜና አዲስ ነገር ነው! አዲስ ነገርም ዜና ነው!"
የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም ፦ https://t.me/ebstvnews
ዩቲዩብ፡-https://www.youtube.com/@ebstvWorldwide/featured
ፌስቡክ፡-https://web.facebook.com/profile.php?id=61569783971786
ቲክቶክ:-https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?is_from_webapp=1&sender_device=pc