ELSHIO ACADEMY ™


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Ta’lim


ሰላም👋 እንኳን   ወደ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ
በቻናላችን የሚገኙ ጠቃሚ ጠቃሚ ነገሮች
🟡entrance exam
🟡extreme book & referance book
🟡Textbook ( 9-12 )
🟡Teachers Guide (9-12)
🟡worksheet ( 9-12)
🟡Exit Exam እናም  ሌሎችም
@Elshio_Academy
በእነዚህ ቻናል ያገኛሉ
CONTACT @Elshio_officials_Bo

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


𝕱𝖎𝖐𝖗𝖆𝖇 Wave dan repost
✅ በ ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ❓


🔥Best folder disk channel🔥 dan repost
✅በቤቲንግ ብር እየተበላችሁ የምትገኙ በሙሉ ይሄ ቻናል ለናንተ ነው ምርጥ ቲፕ የምታገኙበትን ቻናል ይዘን መጥተናል ✅

ማየት ማመን ነው🏆👇




የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣

😍😍😍
ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!


Vacant
So‘rovnoma
  •   ክፍት ቦታ
  •   የተያዘ ቦታ
2 ta ovoz


በአፋጠኝ [ኢሚድየትሊ] ሲፃፍ ፦

#ELSHIO_Academy

🙏. Imidiately

🤡. Immediately

🤗. Immediay

😱. Immideatly

✅ React to right Answer ✅


Zemen Promotion dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል

የ 200 ብር ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ!

10+10×0+10=???


ᥲძძ ᥡ᥆ᥙr ᥴһᥲᥒᥒᥱᥣ

☑️ 𝑺𝒑𝒐𝒏𝒔𝒐𝒓𝒆𝒅 𝒃𝒚: LOVE & POEM


Zemen Promotion dan repost
🚦 wifi password 🔑መለመን ቀረ!!
App ለማግኘት ከታች WIFI PASSWORD ለመስበር የሚለውን ይንኩ


☑️ 𝑺𝒑𝒐𝒏𝒔𝒐𝒓𝒆𝒅 𝒃𝒚: LOVE & POEM


Zemen Promotion dan repost
🎬🍿 ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN አርጋቸው እነዚህ ቻናሎች ምርጥ ምርጥ የጦርነት እና የጫካ የአክሽን ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያሉ መርጣችሁ ተቀላቀሉ ⬇️

☑️ 𝑺𝒑𝒐𝒏𝒔𝒐𝒓𝒆𝒅 𝒃𝒚: LOVE & POEM




ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

Wave @Dagi_Boy_7


Zemen Promotion dan repost
የቴሌግራም Profile ማን እንዳየ ለማወቅ አሪፍ ቦት 2025 ላይ በTelegram Created የተደረገ ቦት ነው

ሁላቹም ተጠቀሙበት ትደሰቱበታላቹ

ቦቱን የማግኝት Start ወይም 🤖 BOT 🤖 የሚለውን ይንኩ ይደሰቱበታል


ᥲძძ ᥡ᥆ᥙr ᥴһᥲᥒᥒᥱᥣ

☑️ 𝑺𝒑𝒐𝒏𝒔𝒐𝒓𝒆𝒅 𝒃𝒚: LOVE & POEM


🎉የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው

1 ለወጣ 500 ብር ካርድ  💵
2 ለወጣ 250 ብር ካርድ 💵
3 ለወጣ 150 ብር ካርድ 💵

👉 ዝግጁ ከሆናችሁ 💸 START 💸 የሚለውን ይጫኑ 👇


የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️


ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮቻችን መልካም የረመዳን ፆም እንዲሆንላችሁ እንመኛለን❤️

         ረመዳን ከሪም 🌛
@elshio_academy


The jeans l bought last summer _fit me anymore.

#ELSHIO_Academy

🙏. doesn't

🐳.Don't

✅React to right Answer ✅


የጥናት  ዘዴ

✅የSQ3R ዘዴ ተማሪዎች ጠቃሚ እውነታዎችን እንዲለዩ እና በመማሪያ መጽሐፋቸው ውስጥ መረጃ እንዲይዙ የሚያግዝ የማንበብ ግንዛቤ ቴክኒክ ነው። SQ3R (ወይም SQRRR) የንባብ ግንዛቤ ሂደት አምስት ደረጃዎችን የሚያመለክት ምህጻረ ቃል ነው። ለበለጠ ቀልጣፋ እና ውጤታማ የጥናት ክፍለ ጊዜ እነዚህን ደረጃዎች ይሞክሩ

🅰- Survey የዳሰሳ ጥናት

🔹ሙሉውን መጽሐፍ ከማንበብ ይልቅ የመጀመሪያውን ምዕራፍ በመዝለል እና በማንኛውም አርእስት፣ ንዑስ ርዕሶች፣ ምስሎች ወይም ሌሎች እንደ ገበታዎች ያሉ ጎላ ያሉ ባህሪያት ላይ ማስታወሻ በመያዝ ይጀምሩ።

🅰- Question: ጥያቄ

🔻በምዕራፉ ይዘት ዙሪያ ጥያቄዎችን ይቅረጹ፣ ለምሳሌ፣ ይህ ምዕራፍ ስለ ምንድን ነው? ስለዚህ ጉዳይ አስቀድሜ የማውቀው ነገር ምንድን ነው?

🅰-Read; አንብብ

🔺ሙሉውን ምዕራፍ ማንበብ ጀምር እና ለቀረጻካቸው ጥያቄዎች መልስ ፈልግ።

🅰-Recite

🔹አንድን ክፍል ካነበቡ በኋላ ያነበቡትን በራስዎ ቃላት ያጠቃልሉት። ዋና ዋና ነጥቦችን ለማስታወስ እና ለመለየት ይሞክሩ እና ከሁለተኛው ደረጃ ማንኛውንም ጥያቄዎች ይመልሱ።

🅰-Review ግምገማ

🔻ምዕራፉን ከጨረሱ በኋላ ሙሉ በሙሉ ለመረዳት ጽሑፉን መከለስ አስፈላጊ ነው. በፈጠሯቸው ጥያቄዎች እራስዎን ይጠይቁ እና የሚፈልጉትን ማንኛውንም ክፍል እንደገና ያንብቡ።

🙌Post በምናደርጋቸው React አድርጉ😊

@Elshio_Academy
@Ethio_students_Only


☑️Present Perfect Tense
    
Present Perfect + Simple past

አብዛኞቹ ተማሪዎች present perfect tense ይከብዳል 😫 ይላሉ ነገር ግን እመኑኝ ይቺን አጠር ያለች text ካነበባቹ በሗላ ውሃ💧 ነው ሚሆንላችው🤗።

ከአጠቃቀሙ እንጀምርና :-

1⃣) ከአሁን በፊት የተከናወነ አንድ ድርጊት ከነበርና፡ የዚህ ድርጊት ውጤቱ አሁን ላይ የሚይታይ ወይም ያለ ከሆነ present perfectን እንጠቀማለን

➣ማለትም ድርጊቱ ከአሁን በፊት ያለ ከሆነ past ነው ሚሆነው : ነገር ግን ተከናውኖ ያለቀው የ ድርጊቱ ውጤት አሁን (present) ላይ የሚታይ ከሆነ ይኸን ድርጊት በ present perfect እንገልፀዋለን ማለት ነው።

💠 i.e it describes an event that happened in the past and are still true now because you can see the result.

ለምሳሌ፡ ትናንት ከዛፍ🌴 ላይ ወደክ እንበል ከዛ፡ በመውደቅህ ምክንያት እግርህ ተሰብሮ ዛሬ አልጋ ላይ ተኛህ🛌።
አንድ ሰው መቶ ምን ሆነህ ነው ቢልህ

🚼I have fallen from a tree.

ብለህ ትመልስለታለህ። ትናንት ከዛፍ ላይ መውደቅህ ከአሁን በፊት የተከናወነ ድርጊት(past) ነው፡ በመውደቅህ ምክንያት እግርህ መሰበሩ🦵 የትናንቱ ድርጊት ዛሬ (present) ላይ የሚታይ ውጤት ነው።

ታዲያ ብዙዎቻችን ድርጊቱ ማለትም ከዛፍ ላይ መውደቁ ትናንት ተከናውኖ ያለቀ ድርጊት ነው፡ ለምን በ simple past አይገለፅም የሚል ጥያቄ ልናነሳ እንችላለን። አሪፍ ጥያቄ ነው ፡ ነገርግን ማስተዋል ያለብን ነገር በትናንትናው ድርጊት ምክንያት  ውጤቱ ማለትም ዛሬ ላይ ታሞ መተኛቱ ነው present perfect እንድንጠቀም ያደረገን። ነገር ግን ትናንት በመውደቁ ምክንያት ዛሬ ላይ ካልታመመ ጤነኛ ከሆነ፡ የትናንቱ ድርጊት አሁን ላይ የሚታይ ውጤት ስለለው በ simple past ይገለፃል። ልዩነቱ፡-

🔘I have fallen🧎‍♂ from a tree.
( ከዛፍ ላይ በመውደቄ አሁን ላይ ተሰብሬአለሁ ማለት ሲሆን።)

🔘I fell from a tree.🌴
( ከዛፍ ላይ ወድቄያለው ግን አሁን ላይ አልተሰበርኩም ደህና ነኝ ማለት ነው።)

2⃣) ከትንሽ ደቂቃዎች⏳ በፊት የተከናወነን ድርጊት ለመግለፅ።
💠 to describe an event that happened a few minutes ago.

ማለትም ከ 10, 15 or 20 ደቂቃ በፊት ወዘተ የተከናወኑ ድርጊቶችን ለመግለፅ present perfectን እንጠቀማለን ።

ለምሳሌ፡ የ Arsenal ⚽️ ና chelsea ን ጨዋታ አየህና፡ ጨዋታው በ Arsenal አሸናፊነት ተጠናቀቀ እንበል። ጨዋታው አልቆ ከ 20 ደቂቃ በሗላ ጓደኛህ👬 ማን አሸነፈ ብሎ ቢጠይቅህ፡ ድርጊቱ ከትንሽ ደቂቃ(ከ 20 ደቂቃ) በፊት የተከናወነ ስለሆነ በ prsent perfect ትገልፀዋለህ።🤗

🔘Arsenal has won the match.🥇

ነገር ግን ጨዋታው ካለቀ ከ አንድ ቀን ምናምን በሗላ ማን አሸነፈ ብሎ ቢጠይቅህ በ present perfect ሳይሆን በ simple past ነው የምትገልፀው😉።so,

🔘Arsenal won🥇 the match.

3⃣) ከሁን በፊት ሲከናወን የነበረ፡ አሁንም በመከናወን ላይ ያለ ድርጊትን ለመግለፅ።

💠 to describe an event that started in the past and is still happening now.

እዚጋ ታድያ ድርጊቱ ከአሁን በፊት ለምን ያክል ጊዜ ተከናውኖ እንደነበር ለመግለፅ 'For' ን ስንጠቀም ፡ ከአሁን በፊት ሲከናወን የነበረው ድርጊት ከመቼ ጊዜ ጀምሮ እንደተከናወነ ለመግለፅ 'Since' ን እጠቀማለን።

Example:
🔘Micky has taught computer science for 6 years.
(ለ 6 አመት computer science አስተምሯል፡ አሁንም እያስተማረ ነው።)

🔘 Micky has taught Computer Science since 2006.
( ከ 2006 ዐ.ም ጀምሮ እስካሁን እያስተማረ መሆኑን ይገልፅልናል።)

እዚጋ  ማስተዋል ያለብን ነገር Micky ከ 2006 ጀምሮ ለ 6 አመት አስተምሮ አሁን ላይ ግን ሌላ ስራ ይዞ ይኸን ትምህርት የማያስተምር ከሆነ በ present perfect ሳይሆን በ simple past ነው የምንገልፀው።

🔘Million taught Computer Science for 6 years.
(ለ 6 አመት አስተምሮ ነበር ፡ አሁን ላይ ግን እያስተማረ አይደለም።)

Examples:
♦️ I have played football since I was a child.
🔷Solomon has gained numerous experiences since he travelled to london.

-Present perfectን በተለያየ form መጠቀም እንችላለን እነዚም:-

🔰Affirmative form
Subject + has/have + V3

🔰Negative form
Subject + hasn't/haven't+V3.
  


#ጠቅላላ እውቀት በኢትዮጵያ ረጅሙ ህንጻ (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ህንጻ) ባለ ስንት ወለል ነው?
So‘rovnoma
  •   ሀ , 45
  •   ለ , 48
  •   ሐ , 52
  •   መ , 36
3 ta ovoz


What's the antonym of FOMENT
So‘rovnoma
  •   A. exacerbate
  •   B. suppress
  •   C. belittle
  •   D. emulate
2 ta ovoz

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.