አስ–ሱናህ dan repost
ትዳር በኢስላም
የአላህ መልዕክተኛ {ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም} እንዲህ ይላሉ፦
ሴት ልጅ ለአራት ነገራቶች ትታጫለች።
★ለመልኳ
★ለገንዘቧ
★ለዘሯና
★ለዲኗ
ዲን ያላትን ያልመረጠ እጁ አመድ ይፈስ ብለዋል።
👉@eross_eross
የአላህ መልዕክተኛ {ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም} እንዲህ ይላሉ፦
ሴት ልጅ ለአራት ነገራቶች ትታጫለች።
★ለመልኳ
★ለገንዘቧ
★ለዘሯና
★ለዲኗ
ዲን ያላትን ያልመረጠ እጁ አመድ ይፈስ ብለዋል።
👉@eross_eross