ኢትዮ ፈጣን ዜና - Ethio Fast News 🇪🇹


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


የሀገር ውስጥ እና ውጪ ዜናዎችን በፍጥነት እና በጥራት የሚያገኙበት ቻናል
Ethiopian Fast news 24/7

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


£€¥¢$ dan repost
የonline ስራ ፈላጊዎች ይሄ ስራ ለናንተ ነው😱‼️
በቀን እስከ 30,000 ብር በonline ብቻ መስራት ይችላሉ 😱😱‼️
ለመጀመር ከስር START የሚለውን ተጫኑ ‼️‼️‼️


የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️


Add Best ➊ & ➋ dan repost
🤜 የጦነት ፊልም ይወዳሉ 😳 በየቀኑ የሚወጡ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ የጦርነት ፊልሞችን📺 በትርጉም እና በጥራት የሚያገኙበት ምርጥ ቻናል ይቀላቀላሉ
📺🍿👇 👇

👉 https://t.me/addlist/Suc84KryyXViYWZk
👉 https://t.me/addlist/Suc84KryyXViYWZk


BEST ቪዲዮ dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

ማየት ,መዳበስ እና መንካት የምንችለው የኮምፒውተር ክፍል የቱ ነው


PERFECT ስፖርት በኢትዮጵያ™ dan repost
ማን ያሸንፋል ?
So‘rovnoma
  •   ኢንተር ሚላን
  •   ኤሲ ሚላን
3 ta ovoz


PERFECT ስፖርት በኢትዮጵያ™ dan repost
ማን ያሸንፋል ?
So‘rovnoma
  •   አርሰናል
  •   አቻ
  •   ክሪስታል ፓላስ
3 ta ovoz


የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️


አትሌት ቀነኒሳ ራሱን አገለለ

አንጋፋው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ከለንደን ማራቶን ራሱን ማግለሉን አስታወቀ፡፡

ቀነኒሳ ሲናገር ‹‹የፊታችን እሁድ በሚከናወነው የለንደን ማራቶን ላይ ለመሳተፍ ቀን እየቆጠርኩ ነበር›› ብሏል፡፡ ጨምሮም ‹‹ይሁንና በልምምድ ላይ ባጋጠመኝ ጉዳት የተነሳ በዘንድሮው ውድድር ላይ ልሳተፍ አልቻልኩም፡፡

በመላው አለም የምትገኙ አድናቂዎቼና ደጋፊዎቼ በሙሉ ለምትሰጡኝ ማበረታታቻ አመሰግናለሁ›› ያለው ቀነኒሳ በውድድሩ ለሚሳተፉ አትሌቶች መልካም እድል ተመኝቷል፡፡

@Ethio_fastnews🤩
@Ethio_fastnews🤩


በኢስታንቡል በሬክተር ስኬል 6.2 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ መደረሱ ተሰምቷል

በዛሬው እለት በቱርክ 6.2 በሬክተር ስኬል የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የሀገሪቱ የአደጋ እና የድንገተኛ አደጋ አስተዳደር ባለስልጣን (AFAD) አስታወቋል።

የመሬት መንቀጥቀጡ በኢስታንቡል እና በአጎራባች አካባቢዎች በጠንካራ ሁኔታ የተሰማ ሲሆን ይህም ነዋሪዎች በፍርሃት ህንጻዎችን ለቀው እንዲወጡ አድርጓል ሲል አናዶሉ ዘግቧል።

የኢስታንቡል ገዥ ፅህፈት ቤት “እስካሁን ምንም አይነት የጉዳት ሪፖርት አልደረሰም ፡፡ የሚመለከታቸው ክፍሎቻችን የመስክ ቅኝት ጥረታቸውን ቀጥለዋል” ብሏል።

የቱርኩ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን “መልካም ምኞቴን ለዜጎቻችን አቀርባለሁ፣ ጉዳዩን በቅርብት እየተከታተልን ነው” ብለዋል።

@Ethio_fastnews🤩
@Ethio_fastnews🤩


የትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ከፑቲን ጋር ለመነጋገር ወደ ሩሲያ ይጓዛሉ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ልዩ መልእክተኛ ዊትኮፍ ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በዩክሬን ስላለው ጦርነት ለመደራደር በዚህ ሳምንት ወደ ሩሲያ እንደሚጓዙ ዋይት ሀውስ ማክሰኞ አረጋግጧል፡፡

ክሬምሊንም ልዩ መልእክተኛው በዚህ ሳምንት ሞስኮን ይጎበኛሉ ተብሎ ይጠበቃል ሲል አስታውቋል፡፡

የዋይት ሀውስ ቃል አቀባይ ካሮሊን ሌቪት ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት "ወደ ትክክለኛው አቅጣጫ እየተጓዝን ነው ብለን ተስፋ እናደርጋለን። እናም ልዩ መልዕክተኛው ስቲቭ ዊትኮፍ በዚህ ሳምንት ወደ ሩሲያ እንደገና በማቅናት ከቭላድሚር ፑቲን ጋር መነጋገራቸውን ይቀጥላሉ" ብለዋል።

ትራምፕ ከሦስት ዓመታት በላይ የዘለቀውን ጦርነት ለማቆም በዚህ ሳምንት ሩሲያ እና ዩክሬን ከስምምነት ላይ ሊደርሱ የሚችሉበት "በጣም ጥሩ ዕድል" እንዳለ ሰኞ መናገራቸውን አናዶሉ አስታውሷል፡፡

ሚያዚያ ሶስት ፑቲን እና ዊትኮፍ ከዩክሬን ጋር ስላለው ግጭት አፈታት ዙሪያ 4 ሰአት ከ50 ደቂቃ የፈጀ ውይይት ማድረጋቸው የሚታወስ ነው ፡፡

@Ethio_fastnews🤩
@Ethio_fastnews🤩


የጋና ፕሬዝዳንት ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ዋና ዳኛን አገዱ

የጋና ፕሬዝዳንት ጆን ማሃማ የሀገሪቱን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዋና ዳኛ ከስራ አግደዋል፡፡ ይህ እርምጃ በሀገሪቱ ታሪክ የመጀመሪያ ነው።

ዳኛዋ ገርትሩድ ቶርኮርኖ ለመታገድ ያበቃቸው በዝርዝር ያልተነገሩ ሶስት ክሱች ቀርበው ምርመራ መጀመሩን ተከትሉ ነው፡፡

በጋና ውስጥ ያሉ ዋና ዳኞች የስልጣን ዋስትናን ያገኛሉ ፡፡ ከስራቸው ሊያሳግዳቸው የሚችለው ጥቂት ምክንያቶች ብቻ ሲሆኑ እነሱም የብቃት ማነስ እና የባህሪ ችግር ናቸው ይላል የቢቢሲ ዘገባ ።

የአቤቱታዎቹ ይዘት ለህዝብ ይፋ አልተደረገም፡፡ ዳኛዋም እስካሁም ምንም አስተያየት አልሰጠችም ፡፡ ይሆን እንጂ የጋና የቀድሞ ጠቅላይ አቃቤ ህግ እገዳው የፍትህ ስርዓቱን ለማዳከም የተደረገ ሙከራ ነው ሲሉ ተናግረዋል።

"በሀገሪቱ ታሪክ ውስጥ በፍትህ አካላት ፣ በዚህች ሀገር ህገ-መንግስታዊ ስርዓት በዳኝነት ነፃነት ላይ የተደረገ ትልቁ ጥቃት ነው።"ብለዋል የቀድሞው ጠቅላይ አቃቤ ህግ፡፡

@Ethio_fastnews🤩
@Ethio_fastnews🤩


Telegram ካርድ ሳይበላ Data Off  አድርገን Chat ምናደርግበት አዲስ System  ይዞ መቷል💪💪💪 Join ብለው ስቴፑን ተከትለው Update  አርግው በData off ቴሌግራምን ይጠቀሙ


👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇


BEST ቪዲዮ dan repost
⚠️የፍቅር አጋር ለሌላችሁ ብቻ😍👇


የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️


*****ny dan repost
ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇


BEST ቪዲዮ dan repost
ፕ/ር ብርሀኑ ነጋ በhigh school ተማሪ ድንገተኛ ጥቃት ደረሰበት 😱😱😱😱


"የተደረገው የስልጣን ሽግግር ጠቅላይ ሚንስትሩ በተገኙበት በትግራይ መቐለ ቢሆን ትልቅ ትርጉም ይኖረው ነበር" ጌታቸው

አቶ ጌታቸው ረዳ በመቀሌ ከጄኔራል ታደሰ ወረደ የቀረበላቸውን የምስጋናና የሽኝት መርሐግብር ግብዣ ውድቅ አደረጉ


የጠቅላይ ሚንስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት አቶ ጌታቸው ረዳ የሹመት ስልጣናቸውን ካገኙ በኃላ ቃለ-መጠይቅ ሰጥተዋል።

ሚንስትሩ UMD ለተባለ ሚድያ በትግርኛ ቋንቋ በሰጡት ቃለ-መጠይቅ "በትግራይ የተደረገው የስልጣን ሽግግር የትግራይ ህዝብን ደህንነትና ህልውና የሚያስጠብቅ አይደለም" ብለውታል።

የኢፌዱሪ ጠቅላይ ሚንስትር ለድህንነታቸው ያደረጉትን ጥንቃቄ እውቅና በመስጠት ያመሰገኑት አቶ ጌታቸው፤ በማንኛውም መመዘኛ የትግራይ ህዝብ መልሶ ወደ ጦርነት እንዳይገባ የቻሉትን ሁሉ እንደሚያደርጉ ቃል ገብተዋል።

የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ከጫፍ እንዲደርስ አበክረው እንደሚሰሩ ገልፀው "በትግራይ ክልል የተጀመረው የለውጥ ፍላጎት ወደ ኋላ የሚጎትት ማንኛውም እንቅስቃሴ ተቀባይነት የለውም፤ አይሳካም" ብለዋል።

ትግራይ ላይ እሳቸውን ለመግደል የተሸረበ ሴራ እንደነበር፤ ይህንንም ሸሽተው ከትግራይ ፓለቲካ የመውጣት አንዳች ፍላጎት እንደሌላቸው ተናግረዋል።

"የተደረገው የስልጣን ሽግግር ጠቅላይ ሚንስትሩ በተገኙበት በትግራይ መቐለ ቢሆን ትልቅ ትርጉም ይኖረው ነበር" ያሉት አቶ ጌታቸው፤ "ትላንትን እየመዘዙ ቁርሾና ቂም በቀል ማቀጣጠል ፋይዳ የለውም" በማለት ተናግረዋል።

"እኔን በክብር መሸኘት ቅድሚያ የሚሰጠው አይደለም። ቅድሚያ የሚሰጠው በትግራይ ክልል የሰፈነው ህግ አልባ አካሄድ እንዲስተካከል መስራት ነው" ሲሉ አክለዋል።

"የትግራይ ህዝብ የሰጠኝ ክብርና እውቅና  ከፍተኛ ነው፤ ከዚህ ክብርና እውቅና በላይ የምመኘው የምስጋና መድረክ የለም" ሲሉ የገለፁ ሲሆን፤ በአዲሱ የክልሉ ጊዜያዊ ርዕሰ መስተዳድር የቀረበላቸውን የምስጋናና የክብር የሸኝት ፕሮግራም እንደማይቀበሉት አሳውቀዋል።

በክልሉ ያሉ ሌቦችና ህገወጦች አደብ ለማስገዛት ለሚደረገው ጥረት እንደሚያግዙ ህዝቡ ለማገለገል እንደ ትናንት ዛሬም ዝግጁ እንደሆኑም ገልፀዋል

@Ethio_fastnews🤩
@Ethio_fastnews🤩


PERFECT ስፖርት በኢትዮጵያ™ dan repost
🤩|ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

04:00 | አርሰናል ከ ክሪስታል ፓላስ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

02:00 | አትሌት ቢልባዎ ከ ላስ ፓልማስ
02:00 | ሴልታ ቪጎ ከ ቪያሪያል
04:30 | አላቬስ ከ ሪያል ሶሴዳድ
04:30 | ጌታፌ ከ ሪያል ማድሪድ

🇮🇹 በጣሊያን ኮፓ ኢታሊያ

04:00 | ኢንተር ሚላን ከ ኤሲ ሚላን

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪያ

01:30 | ቶሪኖ ከ ዩድንዜ
01:30 | ካግላሪ ከ ፊዮረንትና
01:30 | ጄኖዋ ከ ላዚዮ
01:30 | ፓርማ ከ ጁቬንቱስ

@Perfect_sport_et
@Perfect_sport_et


PERFECT ስፖርት በኢትዮጵያ™ dan repost
🤩|ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !

🤩 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ኢትዮ ኤሌትሪክ 0-2 ኢትዮጵያ መድን 
ሀዋሳ ከተማ 2-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ማንችስተር ሲቲ 2-1 አስቶንቪላ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

ቫሌንሲያ 1-1 ኢስፓኞል
ባርሴሎና 1-0 ማሎርካ

🇸🇦 በሳውዲ ፕሮ ሊግ

ዳማክ 2-3 አል ናስር

የተቆጠሩ ጎሎችን ለመመልከት

➡️ GOAL 🤩

@Perfect_sport_et
@Perfect_sport_et


የአሜሪካው ፔንታጎን ፣ በሱማሊያ የባሕር ግዛት ውስጥ በኹለት ጀልባዎች ላይ ሚያዝያ 8 ቀን የአየር ጥቃት መፈጸሙን ዛሬ ባወጣው መረጃ ገልጧል።

ፔንታጎን በጀልባዎቹ ላይ የአየር ጥቃቱን የፈጸመው፣ ጀልባዎቹ "የተራቀቁ የጦር መሳሪያዎችን" ወደ አልሸባብ በማጓጓዝ ላይ እንደኾኑ ስለደረሰበት እንደኾነ ጠቅሷል።


ፔንታጎን የጀልባዎቹን መነሻ ባይገልጽም፣ የየመን ኹቲዎች ለአልሸባብ የተራቀቁ የጦር መሳሪያዎችን እንደሚልኩ ግን አሜሪካ ካሁን ቀደም መግለጧ አይዘነጋም።

@Ethio_fastnews🤩
@Ethio_fastnews🤩

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.