ለጥናት እንደት Motivation ላግኝ? 🤕
🌎Motivation ብዙ እርቀት አይወስድህም! ሁልጊዜ motivate ልትሆን አትችልም።
🌎 ሁልጊዜ ማጥናት ግን ትፈልጋለህ. ስለዚህ ማድረግ ያለብህ motivation ቢኖርህም ባይኖርህም ማጥናት ነው።
🌎Motivate ስትሆን ብቻ የምታጠና ከሆነ ሞቲቬት ሳይሆንም ሲሆንም የሚያጠናው ልጅ ይበልጥሀል።
🌎ምክንያቱም አንተ የምታጠናው ሙድህ ሲመጣ ብቻ ነው እሱ ግን እየደበረወ መጫወት እያማረውም ፊልም ማየት እያማረውም ማጥናት ስላለበት ያጠናል።
‼️ስለዚህ ራስህን ግዛና ማጥናት ካለብህ እየደበረህም ቢሆን አጥና ትክክለኛው የስኬት መንገድ ይሄ ነው።
"በስቃይ ውስጥ አልፎ ማደግ"
ግን አንዳንድ tip ልስጥህ Motivationህ እንዲጨምር... 🚀
📌 ምክንያትህ ምንድነው? ለምን እንደምታጠና አስብ ይሄኔ እናትህ ደሀ ነች በድህነት ነው የምታሳድግህ አንተ ደሞ ለማጥናት ሙዴ አይደለም ትላለህ. ይሄንን አስብ የምታጠናው ለአንተ ብቻ ሳይሆን ወደፊት የቤተሰብህንም ህይወት የተሻለ ለማድረግ ነውና።
📌 ማትሪክን አስብ አሁን የእለቱን ትምህርት ለማጥናት ሞራል ከሌለህ እንዴት ነው 12ኛ ክፍል የ4 አመት አጥንተህ University የምትገባው? ይህንን ጥያቄ ራስህን ጠይቀው
📌 Pain & Pressure የሚባል ጨዋታ አለ።
👉 ካላጠናህ እራት አትብላ!! ካጠናህ ደሞ ተጫወት ፊልም እይ እራትም በልተህ እደር!! ( ይህንን ለማድረግ ምን ያህል ቁርጠኛ ነህ?)
እነዚህን ብታደርግ በቂ ነው Motivation ታገኛለህ ብዬ አስባለሁ ::
የመጨረሻ የምታጠናበትን ቦታ ምቹ ,ሳቢ , ቀላልና አስደሳች አድርገው!
@Ethiomatrichub
@Ethiomatrics
@Ethioquizzes