Zemedkun Bekele (ዘመዴ) dan repost
👆② ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ "…የደራው የእርድ ፖለቲካ የሚመጣው እዚህ ጋር ነው። ቀሽም ተዋንያንን በመላክ ድራማውን ሠሩት። ድራማውንም በማኅበራዊ ሚዲያ ተሯሩጠው ለጠፉት። የለጠፉትንም ፌክ መሆኑን ስንነግራቸው ተጣድፈው አወረዱት። ድራማው አሰቃቂ ሆኖ የተዘጋጀ ነበር። ዐማራና ኦርቶዶክስን ታርጌት ያደረገ ድራማ ነበር። በድራማው እንደ በፊቱ ዐማራው አልደነገጠም። የብልጽግና ካድሬ፣ የትግሬዋ ወያኔ ካድሬ፣ የኦነግና የኦፌኮ ካድሬዎች ማኅበራዊ ሚዲያውን ሞልተው ሲንጫጩ ቅምም ያለው ዞር ብሎም ያየው ዐማራ አልነበረም። ደስ ያለኝ ነገር በተለይ የጎንደሩ ስኳድ ከኦሮሞና ከትግሬ አክቲቪስቶች ጋር ተመሳጥሮ በጎጃም ዐማራ ላይ በሕፃን ፌቨን ሞት ላይ የሠሩትን ሁሉን አቀፍ ዓለምአቀፍ ሴራ ካከሸፍኩት በኋላ ቸኩሎ፣ ተጣድፎ የተገኘውን አጀንዳ ሁሉ የሚያራግብ ዐማራ ጠፍቷል። በእውነት ይሄ ትልቅ ዕድገት፣ ትልቅ መረዳትም ነው። ምንም እንኳ አሰቃቂ ወንጀል ቢሆን ግራ ቀኝ አይቶ ነው እንጂ ሓሳብ መስጠት ተጣድፎ ካሜራ ፊት ቀርቦ ለፍልፎ ኋላ ማጠፊያው ሲያጥር እንደነ ዮኒ ማኛ፣ እንደነ መማር አለባቸው መደበቂያ ይጠፋል። እናም በተለይ የእኔ የቴሌግራም ቤተሰቦች፣ የመረጃ ተለቭዥን የነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር ቤተሰቦች ነገርን አዳምጦ፣ እህልን አላምጦ፣ አስሬ ለክቶ አንዴ በመቁረጥ የታወቁ በመሆናቸው ለሁሉ ነገር መቸኮል አቁመዋል። እግዚአብሔር ይመስገን።
"…በእኔ መረዳት መለኮታዊ ጣልቃ ገብነት ካልተጨመረ በቀር አገዛዙ በቀጣይ የሚፈጥረው እልቂትና ጭፍጨፋ ከሩዋንዳው የሁቱና ቱትሲ ጭፍጨፋ የከፋ፣ የባሰ ነው የሚሆነው። እነ ዳንኤል ክብረት ያለቀው አልቆ ጥቂት ሚልዮን እንኳ ብንቀር ብለው በድፍረት የተናገሩት፣ መንግሥታችንን በኃይል ለመለወጥ መመኮር በአንድ ጀንበር መቶ ሺዎች እንዲታረዱ ከማድረግ በቀር ምንም ፋይዳ የለውም ያለው የአቢይ አሕመድ ንግግር ወዘተ ሲደማመር መጪውን ጊዜ ከባድና እልቂቱንም ግዙፍ ያደርገዋል የሚል ስጋት አለኝ። የጃዋርና የለንደኑ የኦሮሞ ምሁራን ለኦሮሞ የማትስማማ ኢትዮጵያን በታትናት ነው የምንሄደው የሚለውም ዛቻና ቀረርቶ መረሳት የለበትም። በዚህ ላይ የሃይማኖት ጉዳይ አጀንዳ ሆኖ ሲገባበት አስቡት። በተለይ ዐማራ ከሆነ እስላሙም፣ ኦርቶዶክሱም የከፋ ነው የሚሆንበት። ከኦሮሞው ኦርቶዶክሱ የሚያስተርፉት አይመስልም። ሰላሌ እኮ 100% የኦሮሞ ኦርቶዶክስ አማኝ ሕዝብ ነው። እየታረደ ያለው ግን መከላከያ ውስጥም፣ ኦነግ ሸኔ ውስጥም ባለው አክራሪ ፅንፈኛ የኦሮሞ እስላሞች አማካኝነት ነው። የሰላሌ ኦርቶዶክስ ተጨፍጭፎ፣ ተጨፍጭፎ ተመናምኖ አሁን ሊያልቅ ተገባድዷል። በሰላሌ አብያተ ክርስቲያናቱ በኦነግም፣ በኦሮሙማው መከላከያም እየወደሙ ነው። ሁለቱም ፀረ ኦርቶዶክስ ኃይሎች ስለሆኑ ኦሮሞ ሆኖ ኦርቶዶክስ የሆነም እንዲሁ ፍዳውን ያያል። ጉራጌ በተለየ መልኩ፣ ደቡብ ከዐማራው ውጪ ኦርቶዶክስ የሆነውን ይፈትኑታል።
"…በሌላም በኩል እነ አቢይ አሕመድ ትናንት ሊያሳዩን የሞከሩት ዓይነት የግድያ ድራማ እየፈጸመ የኦሮሞን ኃይል በማስነሳት ሊጠቀም የፈለገው ምንድነው? የሚለውን በደንብ ማየት ያስፈልጋል። የመርካቶ ጉዳይ በምንም ዓይነት ሁኔታ ወደኋ ሳይል ዕቅዱ ሳይከሽፍበት ሌላውንም ብሔር ጭምር ከመርካቶ፣ ከችርቻሮም ሆነ ከአስመጪ እና ላኪነት ንግድ ውስጥ ነቅሎ በማስወጣት የራሱን ብሔር ለመትከል መፍጨርጨሩ አልቀረም። መርካቶን ለቃችሁ ለሚኩራ አካባቢ መሬት እንስጣችሁ የተባሉም ነጋዴዎች እንደነበሩ ሰምቻለሁ። አገዛዙ መርካቶ ላይ የገጠመው ከባድ የመልስ ምት ስለሆነ፣ እንደ ፒያሳና ካዛንቺስ ወጣት ተነሥ ብሎ ሲያፈናቅለው ፓርቲ አዘጋጅቶ እየጨፈረ እንደበግ የሚለቅ ሳይሆን የሞት ሽረት የሚያደርግ ስለሆነ ለዚህ ደግሞ የግድ ቄሮን ከኋላ ካላስነሣ እና ካላስፈራራ በቀር እንደማይሆንለት ስላወቀም የግድ መርካቶን በእጁ ለማስገባት ሲል እንዲህ ዓይነት አጀንዳ ፈጥሮ እንደሚንጠራወዝ የሚጠበቅ ነው።
"…አቢይ አሕመድ በፌክ ኢትዮጵያኒስቱ፣ በግንቦት ሰባቱ እና በባልደራስ በግንባሩ ምክንያት አበጣብጬ፣ ዓይንና ናጫ አድርጌ አለያይቼአቸዋለሁ ብሎ አስቦ የነበረው የዐማራ ዳያስጶራም እንደ አዲስ ዓለምአቀፍ ትብብር ፈጥሮ በአንድነት በመነሣት የዓለም አቀፍ ሚዲያዎች የዜና ርእስ መሆኑም አበሳጭቶታል። እናም የአቢይን ጨፍጫፊነት የገለጠው ይሄ የዐማራ የዳያስጶራ ኃይል፣ እያደረገ ያለው ተከታታይ ታላላቅ ሰልፍም የኦሮሙማውን ኃይል ስላስደነገጠው ዓለም የዐማራ ንጹሐን ጭፍጨፋን ሳይወድ በግዱ እያየ ስለሆነም እሱም በበኩሉ "ዐማራ ብቻ አይደለም እየተገደለ ያለው ኦሮሞ ጭምር እንጂ" በማለት አጀንዳ ማጣፊያም ፈልጎ ይሆናል ቀሽም የማይረባ ድራማ የሠራው።
"…አሁንም ያሰቡትን መርካቶን የማፍረስ ተግባር ለመፈጸም የመርካቶ እምቢተኝነት ምን አልባት ከአሰቡት በላይ ሲሆንባቸው የበለጠ ኃይል ተጠቅመው ነጋዴውን በመጨፍጨፍ፣ በጅምላ በማሰር የጎመጇትን መርካቶን ለመቆጣጠር አስበው ነገር ግን ይህንን ሲያደርጉ ፋኖ ጥሶ ሊገባ ይችላል ብለውም በመስጋታቸው ይሄን ስጋት ለማስቀረት በዐማራና በኦሮሞ ድንበር ችግር በመፍጠር የዐማራና የኦሮሚያን ድንበር ቄሮን እንደተጨማሪ ኃይል በማስጠበቅ ቅጥራቸውን አጠናክረው ከዚያ በኋላ መርካቶን ባላቸው ኃይል በመጠቀም የሚፈልጉትን ለማድረግ እና ሥልጣኑንም በድንገት ላለማጣት ነው የሚሉም አሉ። የደራው ጉዳይ የጦዘው ግን የጀነራሉ ቤተሰቦች በኦነግ ሸኔ ተገደሉ። ጄነራሉ የቤተሰቦቹን ጉማ ተበቀለ። ኦነግ ሸኔን ገብቶ አፀዳው። ፅዳቱ ደግሞ ኦነግ ሸኔን የሚቀልበውን ተራውንም ገበሬ ያካተተ ነበር። ጄነራሉ ኦሮሞ ነው። ሰልፍ ወጥተው የሚያብዱት ግን ዐማራ ላይ ነው። ልክ ትግሬ በኦሮሞ ሲገረፍ የዐማራ ስም እየጠራ እንደሚያለቅሰው ማለት ነው።
"…አሁን መከላከያ ውስጥ ያሉት የደቡቡም፣ የሱማሌውም እና ኦሮሞው ወታደሮች የአገዛዙ ሴራ ተገልጦላቸው በብዛት እየከዱ ወደ ዐማራ ፋኖ እየገቡ ነው። ስለሆነም የመጨረሻው ምርጫቸው መከላከያውን በንጹሕ ኦሮሞ በመሙላት ለመታገልም ፈልጎ ይሆናል አጅሬ አቢይ ጁላ። እንደሰጉት የዐማራ ፋኖ ጥሶ ወደ ማእከላዊው መንግሥት የሚገባ ከሆነ ኦሮሚያ ውስጥ ዐማራን ከኦሮሞ በማጫረስ የዘር ጭፍጨፋን በመፍጠር የበቀል ጥማታቸውን ለመወጣት ይዳክሩም ይሆናል እና ለማንኛውም እንደ ንሥር ንቁ በመሆን ዙሪያ ገባውን በጥንቃቄ መቃኘቱ አይከፋም። እንደነገርኳችሁ መከላከያውና ኦነግ ሸኔ አብረው ሲዋጉ በቪድዮ አይቻለሁ። አለኝም። በኋላ እለቅላችኋለሁ።
"…ዐቢይ አሕመድ የዝቋላ መነኮሳትን በጅምላ ከማሳረዱ በፊት አዲስ አበባ ውስጥ ሳይቀር አረጋዊውን ካህን በድንጋይ አስጨፍጭፎ አሳይቶ ከፈጸመ በኋላ ነው በመላ ሀገሪቱ ካህናትን በጅምላ በተመሳሳይ መልኩ በአሳቃቂ ሁኔታ አሳርዶ ያሳየን። አሁንም ይሄ አረመኔ ከላይ እንዳልኩት በተደጋጋሚ ጊዜ ወደ ሩዋንዳ በመሄድ ሲያጠና የከረመውን የዘር ጭፍጨፋ በኢትዮጵያም ሊደግመው ይችላልና መጠንቀቁ ሳይሻል አይቀርም። ከዚህ በፊት አዝማሪ ሀጫሉ ሁንዴሳን ገድሎ ሲያበቃ በመላው ኦሮሚያ ዐማራና ኦርቶዶክሱን የኦሮሞን እንዳስጨፈጨፈ አሁን ደግሞ አንድም ፋኖ ወደ አዲስ አበባ የሚጠጋ ከሆነ፣ ወይም የመርካቶ ነጋዴ የፈለገውን የመሰልቀጥ ህልም ካጨነገፈበትና መርካቶን አላስነካም ካለው ለበቀል እንደዚህ አርጋችሁ ኦሮሚያ ውስጥ ዐማራውን፣ ጉራጌውን እና…👇② ከታች የቀጠለ…✍✍✍