Zemedkun Bekele (ዘመዴ) dan repost
ሻሎም…! ሰላም…!
"…ሰላቶ፣ ሌባ፣ ባንዳ ሾተላዩን ሁላ… አስመሳይ እስስቱን፣ ሰው መሳይ በሸንጎውን፣ ጉግማንጉግ አታላዩን ሁላ ተራ በተራ ወቀጣውን፣ ድርመሳውን፣ ነቀላውን፣ ማስነጠሱን፣ ለሃጭ በለሃጭ ንፍጥ በንፍጥም ማድረጉን፣ ወሽመጥም፣ ሽንጥም፣ ሙላሊትም፣ ወገብ ዛላቸውን መቁረጡን፣ ሐሞታቸውን፣ ጅስማቸውን ማፍሰሱን፣ ቅስማቸውን መስበሩን፣ ናላቸውንም ማዞሩን ልጀምር አይደል…?
"…አጫጭር ነቆራ፣ ጥያቄ፣ ማብራሪያ እንዲሰጠን ጥሪ ላቅርብ አይደል…? ነገሩን ደፍረን እናጥራው፣ እናበጥረው፣ አይደል…?
"…እኔ ዘመዴ አንድ ለእናቱ፣ ሺ ለጠላቱ ማንኛውንም ጥያቄ በድፍረት አንስቼ ለመጠየቅ፣ የውይይት አጀንዳም ለመክፈት ዝግጁ ነኝ። እናንተስ…? ሓሳብ ለመስጠት፣ ለመወያየት ዝግጁ ናችሁ…?
"…120 ሰው በየእያንዳንዱ ልጥፍ ስር ሓሳብ ከሰጠ በቀጥታ ወደ ቀጣዩ አጀንዳ እንገባለን ማለት ነው። የዛሬው የተቀበል መርሀ ግብራችን በጥርመሳ ተተክቷል።
• እንጠርምሰው…?