Zemedkun Bekele (ዘመዴ) dan repost
በጣም ይቅርታ…!
"…ሁላችሁም እንደምታውቁት እኔ ዘመዴ አውሮጳም፣ አማሪካም ብዙ ስደተኞችን የያዙልን፣ የሸከፉልን፣ በራበን ጊዜም አፍ አውጥተው እየዘፈኑ የለመኑልን፣ እስከ አሁን ድረስም ዘይትና ስንዴም የሚሰጡን ወዳጆቻችን ናቸው። ከልቤ አመሰግናቸዋለሁ። 🙏🙏🙏
"…በተረፈ እውነቱን ለመግለጽ፣ ለመናገር ያህል እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ። የምሥራቅ ኢትዮጵያ የሐረርጌ ሰው ነኝ። የሐረርጌ መራታ፣ የሐረርጌ ቆቱ ነኝ። በዐማራ ጉዳይ ከእኔ ይልቅ ዘመነ ካሤ፣ ሀብቴ ወልዴ፣ ባዬ ቀናው፣ ምሬ ወዳጆ እና ኢንጂነር ደሳለኝን መጠየቅ፣ ከእነርሱ ጋር መመካከር ይበጃል።
"…ሌላው ስለ ዳንኤል ክብረትም ከእኔ ይልቅ ማኅበሩ፣ ስለ አቢይ አህመድም ሌሎች የሚያውቁ አሉ። እኔ እብድ እብድ የምጫወት መራታ ነኝ እንጂ ይሄን ያህል ከቅድሜ ከሰዓት ምርጥ ዝግጅታችን አናጥባችሁ በወሬ ሰቅዛችሁ የምትይዙኝ መሆን የለበትም። በጭራሽ በተሳሳተ አድራሻ ልክ ካልሆነ ሰው ጋር ማውራት ልክ አይደለም።
"…ለአቢቹ የተደገሰው ድግስ እሱን በተመለከተ የባሽር አላሳድን ዕጣ እንኳ እንዳያገኝ ምኞቴ ነው። ጋዳፊና ሳዳም ወዳጆቹ የጠጡትን ፅዋ ቢጠጣ ነው የምመኝለት። እንደ መንጌ ሐራሬ፣ አሁን ደግሞ ዱባይና ፈረንሳይን ማማረጥ ልክ አይመስለኝም። ፕሬዘዳንት ትራንፕ ግን ሳይመጡ ብዙዎች ለምን እንደቀዘኑ አልገባኝም። እንግሊዝኛ ትንሽ ትንሽ ሱሬ ባያስቀጽለኝ ኖሮ ዛሬ በኖ እና የስ እጨርሰው ነበር። እህት እሌኒም ከጉድ ነው ያወጣሽኝ።
"…ወደ መርሀ ግብራችን እንመለስ አይደል ቤተሰብ…?