Zemedkun Bekele (ዘመዴ) dan repost
የኦዲት ነገር ከተነሣ አይቀር እንጠይቃ…?
"…የመጀመሪያ ተጠያቂዋ የእስክንድር ነጋ ሚስት ናት። የእስክንድር ነጋ ሚስት ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲልን ልጠይቅ ስል አበበ በለው ሚስቱ ምን አገባትና ነው የምትጠይቃት ብሎ ሲዘፍንብኝ ታስታውሳላችሁ አይደል? አዎ ይኸው የእስክንድር ሚስት የድርጅቱን ገንዘብ ሰብሳቢ ነበረች እና መጠየቅ አለባት።
"…ይሄ የዙም መረጃ የሌለ መስሏቸው ነው የሚለፋደዱብኝ። ሰርካለም ብቻ አይደለችም የምትጠየቀው፣ አቶ ሙሉጌታ አያሌው የባልደራስ የሰሜን አሜሪካ ድጋፍ ሰጪ ኮሚቴ ሰብሳቢ፣ ያኔ አቶ አሁን ዶክተር አምሳሉ አስናቀ የሰሜን አሜሪካ የባልደራስ ድጋፍ ዋና ጸሐፊ፣ አቶ አዲስ አማን ( መስፍን አማን) ነው የአውሮጳ የባልደራስ ድጋፍ ሰጪ ማኅበር የአውሮጳ ሰብሳቢ እና ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ የባልደራስ ምናምን፣ ኤርሚያስ ሽበሺ፣ ወዘተ።
"… ሰርካለም ትጠየቅ። አሁን በቅርቡ ፌስቡኳን የኮመንት መስጫ ሰንዱቅ ለምን እንደዘጋችም ትንገረን። አቶ እስክንድር አቶ አምሳሉን ከዱሮ ጀምሮ ይዞት እንደመጣ ማሳያው ይሄ ነው። የአቶ ዶር አምሳሉ ሚስት ትግሬ ናት። አዲስ አበባ መነን የተወለደች ትግሬ፣ የእስክንድር ነጋም ሚስት ትግሬ፣ የእስክንድር ነጋና የአምሳሉ ሚስቶች እህትማማቾች ናቸው ተብሏል። አምሳሉ ደቡብ ጎንደሬ፣ እስክንድርም ደቡብ ጎንደሬ፣ መላኩ አለበልም ደቡብ ጎንደሬ፣ አያሌው መንበርም ደቡብ ጎንደሬ። በእውነት ደስ ይላል። ጥያቄው ብሩ የት ገባ ነው?
"…አደይ ልቅሜ ኪዳኑ ልጅ አይተ አበበ በለው ደግሞ ብር ለባልደራስ ብሎ ሲለምን ሌላ የዙም ቪድዮ አመጣለሁ። የሕዝብ ትግል በተደራጀ ሽፍታ ቤተሰብ መዘረፍ አለበት ወይ? ነውር እኮ ነው። ያውም ተሳክቶ የማያውቅ ገንዘብ አጠባ። ታላቁ፣ ታላቁ ብሎ ፕሮፓጋንዳ እየሠሩ ሕዝብን መዝረፍ ልክ አይደለም።
• ዶላሩ የት ገባ…?