Zemedkun Bekele (ዘመዴ) dan repost
ተረጋጋ አትቆጣ …
"…እኔ ያልኩት ፕሮቶኮሉ አይፈቅድም ነው ያልኩት። የፈረንሳዩ መሪ ላይ ብቻ ነው የሚንጠለጠለው አላልኩም። ዐውቃለሁ አቢይ አሕመድ ከዓረብ ኤምሬቱ ቤን ዛይድም ጋር እንዲሁ ሲተሻሽ፣ ከደቡብ ሱዳንም ከሰሜን ሱዳንም መሪዎች ጋር ሲተሻሽ፣ ከኬኒያው መሪም ጋር ሲተሻሽ፣ ከኢሳያስ አፈወርቂ ጋርማ ከመተሻሸት አልፎ የወርቅ ቀለበት ሁላ እንዳጠለቀለት አይተናል። ጥያቄዬ ግልጽ ነው ማነህ መገርሳ እኔ ምንድነው ወንድ ሆኖ ሳለ እንደወንድ ቆፍጠን የማይለው? ሴቶችን ጨብጦ ተቀብሎ ሲያበቃ ወንዶችን ሲያይ ወንዶቹ ላይ የሚንጠላጠለውም፣ ሚዝረከረከውም ለምንድነው? ነው ያልኩት። ቅር ካለህ ቅራሪ ጠጣ።
"…ሌላው ፈረንሳይ ወደ ምሥራቅ አፍሪቃ ላይ ማንዣበቧ እና ጆፌ መጣሏን በተመለከተ ፈረንሳይ በቅኝ ግዛት ይዛቸው ከነበሩት ከምዕራብ አፍሪካ ሀገራት ሙሉ በሙሉ በመባረሯ ምክንያት እስቲ ኦሮሞዎቹን ይዤ በኢትዮጵያ እግሬን ብተክል ብላ መጣች። ምን አልባትም አቢይ አሕመድ ሥልጣኑን ለማስጠበቅ ሲል እንደ ጅቡቲ ኢትዮጵያን ለፈረንሳይ በሞግዚትነት አሳልፎ ሊሰጣት ሁላ ይችል ይሆናል ብሎ ታዬ ደንደአ ሲናገር ሰምቼዋለሁ ብሎ አያና ለፈላና ሲናገር ሰምቼ ነው?
"…የፈረንሳዩን መሪ ለመቀበል የኦሮሞ ፕሬዘዳንት ብቻ ተገኝቶ የዐማራ፣ የትግሬ እንኳን የለም። የቤር ቤረሰቦቹ መሪዎች አረፋ ከበደ እንኳን እሺ ላይመጥን ይችላል ሌሎቹስ ቢሆኑ የት ሄዱ ብዬ መጠየቄ አሁን ይሄ ምኑ ያናድዳል…? አንዳንድ ሰው ግን ተናግሮ ሰው ያናግራል።
• ኤጭ…