Zemedkun Bekele (ዘመዴ) dan repost
👆④ ✍✍✍ …የፈጠረበት የአቶ ግርማ ካሣና መሬት ላይ በፋኖ ውስጥ የተሰገሰጉት ፓስተሮች የጠበቀ ግኑኝነት ምክንያት ነው። ጴንጤዎች የዐማራ ፋኖን ትግል በጸሎት፣ በገንዘብ፣ በሞራል መርዳት ይችላሉ። ነገር ግን ዶሮ አርዶ መብላት ኃጢአት ነው የሚል እምነት እያራመደ የሚኖር ጴንጤ ጠላት የተባለ ሰው ገድሎ አያሸንፍም እና ከትግሉ በአስቸኳይ መውጣት አለባቸው። የተገደለ፣ የታረደ የበሬ፣ የበግ፣ የዶሮና የፍየል ሥጋ የሚበላው ጴንጤ፣ ዶሮም በግም ለማረድ ከጎረቤት አራጅ የሚጠራ ጴንጤ የዐማራ ፋኖን ወሳኝ የፖለቲካ ቁልፍ ቦታ ይዞ ኦርቶዶክሳቅያኑን ጀግኖች፣ ሙስሊሞቹን ጀግና የዐማራ ልጆች እያስገደሉ መኖር የለባቸውምና በአስቸኳይ ከትግሉ ገለል እንዲሉ በአክብሮት እጠይቃለሁ። እንደ ውሻ ውኃ የጠጡ 9,700 ሠራዊት ሲመለስ የቀረው 300 ሠራዊት ብቻ ነው።
"…እግዚአብሔርም ጌዴዎንን፡— በእጃቸው ውኃ በጠጡት በሦስት መቶ ሰዎች አድናችኋለሁ፥ ምድያማውያንንም በእጅህ አሳልፌ እሰጥሃለሁ፤ የቀሩት ሕዝብ ሁሉ ግን ወደ ስፍራቸው ይመለሱ፡ አለው። የሕዝቡንም ስንቅና ቀንደ መለከት በእጃቸው ወሰዱ፤ የቀሩትንም የእስራኤል ሰዎች ሁሉ ወደ ድንኳናቸው ሰደዳቸው፥ ሦስቱን መቶ ሰዎች ግን በእርሱ ዘንድ ጠበቃቸው፤ የምድያምም ሰፈር ከእርሱ በታች በሸለቆው ውስጥ ነበረ።" ይለናል መጽሐፍ ቅዱስ። "…በሦስት መቶ ሰዎች አድናችኋለሁ፥" ከ32 ሺ ሰው መሃል 21 ሺ ፈሪ፣ ድንጉጥ፣ ቅዘናም፣ ሽንታም ተቀንሶ፣ ከዚያም ከቀሩት 10 ሺዎች መካከልም የውሻ ጠባይ ያላቸው 9,700 ሰዎች ተቀንሰው፣ በአጠቃላይ ከ32 ሺ ሰው 31,700 ሰው ተቀንሶ 300 ሰው ብቻ በእግዚአብሔር ተመረጠ። ደስ አይልም በማርያም። እስቲ እዚህም ጋር ንባቡን ቆም አድርገው አካባቢዎ ጋር ሰው የማይረብሹ ከሆነ በእልልታ እልልልል ብለው፣ ወይም በጭብጨባ፣ አልያም አንድ አባታችን ሆይ ጸልየው እግዚአብሔርን አመስግነው ጦማሩን ማንበብዎን ይቀጥሉ። መታመን ለራስ ነው። ያድርጉት። አካባቢው ላይ ሰው የሚረብሹ ከሆነ በልብዎ እልልል ይበሉ። ይጸልዩ። እግዚአብሔር ሆይ ክበር ተመስገን ይበሉ። በማርያም። አመሰግናለሁ።
"…በሦስት መቶ ሰዎች አድናችኋለሁ፥ በቃ እግዚአብሔር ካለ አለ ነው። በሦስት መቶ ሰዎች አድናችኋለሁ፥ አዛዡ፣ ድልአድራጊው እግዚአብሔር ነዋ እንዲህ ያለው። እንደ ምድር አሸዋ፣ እንደ ሰማይ ከዋክብት የበዛውን የጠላት ጦር እኔ እሰብርላችኋለሁ። ምድያማውያንንም በእጅህ አሳልፌ እሰጥሃለሁ አለው የእኛ ጌታ፣ የእኛ አምላክ። ደስ አይልም በማርያም "ምድያማውያንንም በእጅህ አሳልፌ እሰጥሃለሁ" አየህ አሁን እስራኤል ሊጎርር፣ ሊኩራራ አይችልም። 32 ሺ ሆነን ወጥተን ገጥመናቸው በኃይላችን፣ በክንዳችን አሸነፍን ማለት አይችልም። በ300 ሰው ሚልዮን ሠራዊት ካሸነፍክ፣ ያውም ስንዴ ሲወቃ የተገኘ ወጣት እየመራው፣ በየትኛውም ውጊያ ተሳትፎም መርቶም በማያውቅ ሰው እየተመራ፣ በእጁ የስንዴ መውቂያ ዱላ የያዘው ጌዴዎን እየመራው 300 ሰው ካሸነፈ ሌላ ምንም ሊባል አይችልም። ክብሩን ሁሉ ጠቅልሎ የሚወስደው እግዚአብሔር ብቻ ነው። ደግሞም እግዚአብሔር ሕዝቡን ቀንስ ሲለው የነገረውም ይሄንኑ ነው። እግዚአብሔርም ጌዴዎንን፡— ከአንተ ጋር ያለው ሕዝብ በዝቶአል፤ ስለዚህ እስራኤል፡— እጄ አዳነኝ ብሎ እንዳይታበይብኝ እኔ ምድያምን በእጃቸው አሳልፌ አልሰጣቸውም እናም 32 ሺ ሕዝብ ብዙ ነውና ቀንስ ነበር ያለው። እጄ አዳነኝ ብሎ እንዳይታበይብኝ። መዝግቡት።
"…አሜሪካ እንዳይከፋት፣ በሩሲያ ኦርቶዶክስ ዓይን እንዳታየን ፋኖዎች መስቀል ማንጠልጠል፣ ዳዊት መሸከም አቁሙ ከተባሉ ቆዩ። አርበኛ ዘመነ ካሴ ራሱ ቀንሣል፣ እነ ጌታ አስራደ ጭራሽ የላቸውም፣ እነ መዓረይ የሉበትም። ሰው እምነቱን ሊደብቅ አይችልም። አይገባውምም። የኢራቅ ኦርቶዶክሳውያን እኮ በቃ ሊጠፋ ሲሉ ነው ተደራጅተው ዛሬ ራሳቸውን ያስከበሩት። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳውያንና በወለጋ የጸዱት የወሎ እስላም ዐማሮች ተደራጅተው ራሳቸውን ከሚያርዳቸው የብልፅግና ወንጌልና ከአክራሪ ፅንፈኛ የኦሮሞ የወሃቢይ እስላም መንግሥት ራሳቸውን ቢታደጉ ምን ነውር አለባቸው? ምንም ነውር አይደለም። ነገር ግን ፓስተሮቹ የፋኖ አመራሮች ናቸው ይሄንን እያስኬዱ ያሉት። ከውስጥና ከውጭ ተረባረቡብኝ እኮ። እስቲ አብዛኛው እኔን የሚሰድቡ ቲክቶከሮች፣ ዩቱዩበሮች፣ አክቲቪስቶችን ተመልከቱ የሚበዙቱ ጴንጤዎችና የወሃቢያ እስላሞች ናቸው። መሀመድ ሀሰን የተባለ እስላም ዐማራ መሳይ አሞራ ሁሌ የሚዘበዝበኝ በእምነት የተያያዘ ዘጀንዳ ስላለው ነው። እንጂ እኔ ዘሬን የት አባቱ ቆጥሮት ነው እሱ ዐማራ እኔን ጋላ የሚያደርገው? እኔ ቆቱ ነኝ እንጂ ጋላ ነኝ፣ ኦሮሞ ነኝ፣ ትግሬ ዐማራ ነኝ አላልኩ። ጉራጌ ሲዳማ ወላይታ ነኝም አላልኩ። ከመሬት ተነሥቶ በአፉ ሲቀዝን ሳይ እኔ ለእሱ አፍራለሁ። በዐማራ ጉዳይ ከጫማዬ ስር በታች እንኳ መሆን የማይችሉ ገመድ አፍ ተብታባ ባንዳ የባንዳ ልጆች እኔ ተጯጩሄ ከዚህ ያደረስኩትን የዐማራ ትግል እነሱ በአናት መጥተው አዛዥ ናዛዥ መሆን ይፈልጋሉ። የት አባክ ነበርክ እኔ እንደ ብራቅ ዐማራ ይሰብሰብ፣ ይታጠቅ፣ ይመክት፣ ያነክት እያልኩ ስጮህ የት አባክ ነበርክ። ዛሬ መሳይ መኮንን፣ ደረጄ ሀብተወልድ፣ ፋሲል የእኔዓለም ቂጥ ስር ተወትፈህ የምትልከሰከስ ልክስክስ ዐማራ መሳይ አሞራ ሁላ የትአባክ ነበርክ? እነርሱ ለኦሮሙማ ተገርደው የዐማራን ሞት፣ መፈናቀል፣ ስደት፣ መዘረፍ፣ መታሰር ሲደብቁ ማነው ኢኡ ብሎ ዓለም እንዲያውቅ ያደረገው። በድፍረት እናገራለሁ እኔ ዘመድኩን በቀለ ጃል ቆቱ ወዲ አስገዶም ነኝ። የትአባክ ነበርክ አንት ሆዳም፣ ሽንታም ፈሪ ቦቅቧቃ፣ ሰው መሳይ በሸንጎ። የት ነበርክ አልኩህ። አንት ውለታ ቢስ ዘረ ቆርጥም ድመት ሁላ። የት ነበርክ እኔ አይደለሁ እስከአሁን ሳላወላውል ቀጥ ብዬ የቆምኩት? ወናፍ ወንፊት ሁላ።👇④ ✍✍✍