Zemedkun Bekele (ዘመዴ) dan repost
መልካም…
"…አሁን ደግሞ ይሄን 17 ሺ ሰው አንብቦት 34 ፍሬ ሁለት ደርዘን ተኩል ነጠላ ሰዎች ጓ 😡 ብው ብለው የበሰጩበትን ከትላንት ያደረ ርእሰ አንቀጽ ወደ መተቸቱ እናመራለን። በጨዋ ደንብ ነው ታዲያ።
"…ጎጃም ገባሁ ስል የነበረው የተሳዳቢ ብዛት አሁን የለም። በጣም ነው የቀነሰው። በፔጄ ላይ መጠየቅ፣ መመካከር፣ መወያየት፣ በጨዋ ደንብ ከርእሱ ጋር በተገናኘ መወያየት እንጂ አፍላፊ መናገር ያስቀስፋል።
"…በፔጄ ላይ ዘሎ ገብቶ ዐማሮች እዚህ ፔጅ ላይ ምንትሠራላችሁ ሲል ቀስፌ ድራሹን አጠፋዋለሁ። ይሁነኝ ብዬ እያጸዳው ያለሁትን የፔጄን ጽዳት እያየ ዘመዴ የተከታታዮችህ ቁጥር ቀነሰ እኮ ብሎ ዘው ብሎ የሚመጣውንም ቀስፌ ለምን እንደሚቀንስ ከሚስቱና ከባሏ ጋር፣ ከማኅበርተኞቿና ከጓደኞቿ ጋር እንድታወራ አደርጋታለሁ። ይኸው ነው።
"…በርእሰ አንቀጹ ላይ ብቻ እናውራ። በጎጃም ብዙ ለውጥ አለ። አቁሙ ያልኩትን በቲክቶክ ሁላ ከሞጣ ቀራኒዮ ጋር ጌም የሚጫወቱ ፌዘኞች መከልከላቸው ደብዳቤ ወጥቶ አይቻለሁ። ይሄ በአስረስ ላይ፣ በጥላሁን አበጀ ላይ የሠራል ወይ የሚለውን አብረን እናያለን። እንዲያውም ምሥራቅ ጎጃምን ለብአዴን አስረክቦ ምዕራብ ጎጃም የተደበቀው ግንቦቴ ጥላሁን አበጀ የጎጃሙን ሰበር ዜና ትቶ ወለጋ ያለውን ዐማራ ለማስፈጀት ከተደበቀበት ጎጃም ሆኖ ወለጋ ባለው ዐማራ ላይ ሴራ መሥራቱን ተያይዞታል። መጀመሪያ የራስህን መንደር፣ ቀበሌ፣ ሰፈር እስቲ ነፃ አውጣ። ሰፈር ቀበሌህን ለሚሊሻ አስረክበህ ፈርጥጠህ ስታበቃ ጊቤን ተሻግረህ ስለወለጋ መለፈፉ ሼም ኖ።
"…ጌዴዎናዊነት አሸናፊነት ነው። እውነትን፣ ሃቅን ውደዱ፣ እውነት ራሱ እግዚአብሔር እኮ ነው። ከሐሰት የሚገኝ ትርፍ ሞትና ውርደት ብቻ ነው።
• 1…2…3 ጀምሩ… ✍✍✍