Zemedkun Bekele (ዘመዴ) dan repost
እስቲ ተወያዩበት…✍✍✍
"…የሆነ ጊዜ እስክንድር ነጋ በወለጋ ዐማሮች ላይ ፍላጎት አሳይቶ ቦለጢቃ ሊሠራባቸው ሞክሮ ከሸፈበት። ቀጠለና ሙላት አድኅኖ ከኡጋንዳ የተሳሳተ መረጃ አውጥቶ ተቃውሞ ሲበረታበት የወለጋን ዐማራ ይቅርታ ጠይቆ ጮጋ አለ። ፩ በሉ።
"…ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ ድሮን አይጎበኜው፣ ጥይት አይነኬው፣ አክተር አይሞትም ሸዋዚንገሩ፣ 24/7 ኢንተርኔት ተጠቃሚው፣ የግንቦት ሰባት ዋነኛው ሴል፣ ፀረ ዐማራ ፋኖው፣ አርበኛ ዘመነ ካሤ ባሕርዳር ጠቁሞ ያሳሰረው፣ አጠገቡ ያሉት የዐማራ ፋኖ በጎጃም ጀግኖችን በሙሉ አስቀርጥፎ የሚያስፀዳው ጥላሁን አበጀ ወለጋ ድረስ በደመና፣ በአየር ተጭኖ ገብቶ የወለጋ ፋኖ ዕዝን መሥርቻለሁ ብሎ ከች አለ።
"…ጥላሁን አበጀ ምሥራቅ ጎጃም ሸበል በረንታን ለብአዴን ሚሊሻ አስረክቦ ወደ ምዕራብ ጎጃም ፈርጥጦ የተደበቀ፣ የበላይ ዘለቀን ሃውልት ቀሚስ ያስለበሰ፣ ጀግና ጎጃሜዎችን ቀርጥፎ ያስበላ፣ ከአስረስ መዓረይ ጋር በመሆን ትግሉን ፌስቡክ ላይ ያስቀረ ሾተላይ ሰው ነው።
"…የእኔ ጥያቄ የወለጋ ፋኖ በጎጃም ፋኖ ስም በእነ ጥላሁን አበጀ በኩል የተቋቋመው ለወለጋ ዐማራ ምን ደግሰውለት ነው? ጥላሁንስ እንደ እስክንድር በግማሽ ቀን ከጎጃም ወለጋ የሚመላለሰው በመንፈስ ነው ወይ?
"…ትናንት በማርሸት ፊርማ የወጣ ደብዳቤ አለ። ተራም ይሁን ከፍተኛ አመራር ከድርጅቱ ዕውቅና ውጪ አንድም ሰው ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ምንም እንዳይለጥፍ የሚል መመሪያ መውረዱን ሰምተናል። መመሪያው ዝናቡ የፋኖ ዮሐንስን መገደል ምክንያት አድርጎ እሱን ተከትሎ የመጣ ነው ቢሉም ነገር ግን ይኸው ጥላሁን አበጀና አበጀ በለው ገሬ ሁለቱም እንደ ልባቸው ነው የሚንፏለሉት?
• ሰፈሩን ነፃ ሳያወጣ ዓባይና ግቤን ተሻግሮ ወለጋ፣ ወለጋ ማለቱን እንዴት አያችሁት? …የሚሳደብ ያው ምሱን ይቀምሳል። 😂