Zemedkun Bekele (ዘመዴ) dan repost
👆② ✍✍✍ "…ብልፅግናው የኦሮሙማ ገዳይ ሴረኛ በኤልያስ መሠረት በኩል ይሁነኝ ብሎ የጎጃም ስም እንዲካተት በማድረግ ጎጃሞች የተጠቅተናል፣ ድሮም የተዘመተብን ለዚህ ነው፣ ዘመድኩን ጎጃም ገብቶ አስረስ መዓረይን የየነከሰብን ለዚህ ነው። እናም መሪያችንን እንታደግ ብለው የሸንጎ ሠራዊት መዓት እሪሪ እንዲል አስደረጉት። የዐማራ ፋኖዎች በአጠቃላይ በአንድ ድምጽ የእስክንድርን አካሄድ በመግለጫ ቢያወግዙም አስረስ መዓረይ ግን በዚያ ስለተሸፈነ፣ ራሱን ለማዳን ሲል ራሱ በድምፅ ተቀርጾ ድርድር ተብዬውን አምርሮ እንደተቃወመ አድርጎ አሰራጨ። ሲጀመር ድርድር መኖር ያስፈልጋል ብሎ ከእስክንድር በፊት ከአንድ ዓመት ተኩል አስቀድሞ ለቢቢሲ አማርኛው ክፍል ቃሉን ሰጥቶ በራሱ ላይ ማእበል፣ ሱናሚ ፈጥሮ፣ ደንግጦ ዘመነ ካሤ ካለበት ስፍራ ድረስ ሄዶ እግሩ ላይ ወድቆ ምራን ብሎት ወደፊት አምጥቶት "ዘመነ ድርድር የሚባል የለም" ብሎ እንዲናገር አድርጎ መትረፉን ረስቶ አሁን እስክንድርና ቡድኑን ከሳሽ ሆኖ ብቅ ይላል። አስረስ ከስኳድ ጋር እየመከረ ከእስክንድር ርቄአለሁ ቢል ሐሰት ነው። ከሥጋው ጦመኛ ነኝ ከመረቁ ስጡኝ እንደማለት ነው።
"…ኧረ በስመ ሥላሴ። ተራወጡ እኮ። ድርድር፣ ውይይት፣ ምክክር፣ ጲሪሪም ጳራራም፣ ብለው የሌለ ወከባ ሲፈጥሩ ሳይ እኔ ዘመዴ በሳቅ ፍርፍር ነው የሚያምረኝ። አሜሪካ ገብቷል፣ አንዴ እንግሊዝ ኤምባሲ ታይቷል፣ ብላ ብላ ብለው በባዶ ሜዳ የሚክቡት እስኬውን፣ የፖለቲካ ሞት ከሞተበት፣ ከተቀበረበም መቃብር አፅሙን አውጥተው የሌላ የመጬ ጀግና ጀግና ለማጫዋት ሲሞከሩም ሳይም ኧረ ላሽ። ኢደብራል።
"…እስክንድር ራሱ ቢጨንቀው በአቢይ አሕመድ መካዱ ሲያስደነግጠው፣ እነ ሀብታሙ አያሌው፣ እነ አበበ በላው ተመልካች እንደሌላቸው፣ የእነ ፓስተር ምስጋናው ጣና ቴቪም እንደማያዛልቀው አውቆ በቀጥታ ቲክቶክ ገብቶ ከጃል ሀብታሙ በሻህ ጋር ታብ ታብ ሲያስደርግ ነው ያመሸው። እስክንድር ከዝርክርኩ ሀብታሙ በሻህ ጋር ሲነጋገር ዘመዴ በቲክቶክ 4:45 ኛው ሰከንድ ላይ ጃል ሀብታሙ ለእስክንድር የደወለበት የስልክ ቁጥር ሁሉ ይታያል። እስከዚህ ድረስ ነው የተዝረከረኩት። ቀሽሞች። አትድኑም አልኳችሁ። በዐማራ ሕዝብ ወጣቶች ደም ቀልዳችኋልና አትድኑም። የንፁሐን ደም እረፍት፣ እንቅልፍም ያሳጣችኋል። ተቅበዝባዥ፣ ባካኝ፣ ባተሌ ነው የምትሆኑት። እንደ ተራወጣችሁ ነው የምትኖሩት፣ የምትቀሩት።
"…ይኸውላችሁ ሁልግዜ እንደምለው የብአዴን ዋና ልቡ ያለው ምሥራቅ ጎጃም፣ ደቡብ ጎንደር እና ደቡብ ወሎ ነው። ወያኔ በትግራይ ሞታ ብትቀበር እንኳ አይተ በረከት ስምኦን በምሥራቅ ጎጃም፣ በደቡብ ጎንደርና በደቡብ ወሎ ጠፍጥፎ የሠራው ሃይ ኮፒ አማርኛ ተናጋሪው ዐማራ መሳይ ሆዳም፣ አጋሰስ አሞራ ብአዴን የአባቴ በአካል ወያኔን ተክቶ የሚኖረው በእነዚህ አካባቢ ነው። ወያኔ ከትግራይ የስም አጠራሯ ቢደመሰስ እንኳ ወያኔ የወያኔ ልጅ ነኝ ብሎ ወያኔን ተክቶ ነፍስ ዘርቶ በመነሣት ዊኒጥ ዊኒጥ ለማለት መሞከሩ አይቀርም። የዐማራው አዚሙ፣ ትብታቡ፣ አስማቱ ስለተገፈፈለት፣ የሱዳንም፣ የናይጄሪያና የዓረብም ጥንቆላና ሟርቱም ስለከሸፈለት አበደን የድሮውን ቢጭኑት አህያ፣ አጋሰስ፣ ቢጠምዱት በሬ የሆነ ዐማራን ዳግም ማግኘት አይቻልም። አበደን አልኩህ።
"…ብአዴን በመሰሪው አስረስ መዓረይ በኩል የዐማራን አንድነት የመበተን፣ የማዳከም ተግባር ነበር ተልእኮ ሰጥተው በዚያ በኩል ነበር ተስፋ አድርገው የተቀመጡት። ስንቱን ጀግና የጎጃም ዐማራ አስቀጥፈው አስበልተው፣ አድቅቀው፣ ሕዝቡን ከወያኔ እኩል ወደ ኋላ እንዲቀር ከትምህርት አስቀርተው፣ አደንቁረው ማይምም አድርገው፣ መምህራኑን ተፈራርቀው ገድለው ጨፍጭፈው፣ ነጋዴው ሀገር ለቆ ብርርር ብሎ እንዲወጣ አስደርገው፣ ባዶ መሬት ኦሮሙማው ወርሶ እንዲቀመጥ አመቻምቸው ሁሉን ጨረስን ብለው ሲያበቁ ባልጠበቁት መንገድ፣ ባልጠበቁት ሰዓት በእኔ በዘመዴ በኩል የላኩት መሰሪ ድብቅ የሳር ውስጥ ኮብራ እባብ ተደብድቦ፣ ተወቅጦ፣ ተቀጥቅጦ መርዙን ተፍቶ ከሽፏል። ይሄን የሞተ አካል ነው እንግዲህ ብልፅግና ሸንጎና ስኳድ ተናብበው እስክንድርንና አስረስን የሲሻል ሚዲያ ራምቦ፣ ሸዋዚንገር አድርገው ለማሯሯጥ የፈለጉት።
"…አበደን እኔ በበኩሌ ዓይኔን ከጎጃም አላነሣም። የሞተ፣ ሞቶም የተቀበረው የእስክንድር ጉዳይ ምን ኃይል አለውና ነው የማጯጩኸው። አቢይ አሕመድም ሆነ ራሱ እስክንድር ነገም ይሁን በአፍቃሬ ወያኔው ጢም አልባው ኤልያስ መሠረት ሚዲያ በኩል የነዙት ፕሮፓጋንዳም በቀጥታ አስረስ መዓረይንም ለማዳን ነው ባይ ነኝ። የብአዴንን መጋጋጥ ነው ያየሁበት። ምን ማለት ነው? እስክንድር ለኤሊያስ መሰረት ሚዲያ ተናገረ በተባለው ቃል ላይ "…በመንግሥት በኩል ደግሞ ትጥቅ በመፍታት ወደ ማሰልጠኛ መግባት፣ ጎጃም አካባቢ ላይ ያለውን ነገር ማስተካከል፣ በየከተማው ያለውን አደረጃጀት መረጃ መቀበል፣ ተጠያቂ የሚሆኑ አባላቱን አሳልፎ መስጠት እንዲሁም በምክክር ኮሚሽኑ ውስጥ መካተት ናቸው ተብሏል ማለት? KKKKK "…ጎጃም አካባቢ ላይ ያለውን ነገር ማስተካከል" አላለም። ምኑን ነው የሚያስተካክለው? በፈረንሳይኛ ይሄ ማለት "ዘመዴም ጎጃም ገብቼ አልወጣም ያለው፣ እስክንድርም ጎጃም ይስተካከል የሚለው ሁለቱም ብልፅግና ልኳቸው የጎጃምን ፋኖ ለማፍረስ ነው የሚል የተጠና ነገር ግን ቀሽም ፕሮፓጋንዳ በመልቀቅ ጠምጄ የያዝኩት የአስረስ መዓረይን ኔትወርክ አፈር ከደቼ እንዳላስግጠው አባውን ለመታደግ በራሱ በብልፅግና በኩል የተዘጋጀች ያረፈደ የበሻሻ አራዳ አጀንዳ መሆኑ ነው። ሊበላ…?
"…እስክንድር እዚያው ሸዋ ይሁን ደቡብ ወሎ፣ አልያም እንግሊዝ ኤምባሲ ይሁን አሜሪካ ኤምባሲ፣ ወይም ደግሞ አሜሪካ ከመግባቱም በፊት እሱ የነበረው 4 ጠባቂ ብቻ ነበር። ከጠባቂዎቹ መካከል አንደኛው የጎጃም ተወላጅ የሆነው የግል ጠባቂው ባለፈው ወር ነው ከሸዋ ተነሥቶ ወደ ጎጃም የተመለሰው። እና እስክንድር በምን ጦሩ ነው ከጎጃም ጋር የሚዋጋው? ጎጃምንም የሚያስተካክለው? ጭራሽ ከጎጃም ተዋርዶ፣ አንዳንዶች ባልተረጋገጠ መንገድ እንደሚሉት ለእነ አስረስ መዓረይ ቡድን 12 ሚልዮን ብር ከፍሎ ከጎጃም ለቅቆ ሸዋ ፈርጥጦ መደበቁን፣ በዚህም ምክንያት እኮ ነው የእስክንድር ደጋፊዎች በሙሉ ከስኳድ ጋር አብረው ጎጃምን እነወደ ሕዝብ፣ የዐማራ ፋኖ በጎጃምን እንደተቋም፣ ዘመነ ካሤን እንደ መሪ ሲያበሻቅጡ፣ ጎጠኛ፣ ዘረኛ፣ ብአዴን፣ ወያኔ እያሉ ዋይዋይ ሲሉ የሚውሉት። ሙሃቤ እንደሁ አጃቢ ሲቀርለት ጦሩ ከምሬ ተቀላቅሏል። ማስረሻ ሰጤ ነፍሴ አውጪኝ ብሎ ደቡብ ወሎ ተወሽቆ መኪና ቀረጥ እየቀረጠ እንዲተዳደር የተፈቀደለት ሰው ነው። በምኑ ነው ጎጃምን የሚያስተካክለው። የሚያስቆመውም። ጎጃም እኮ በእነ አበጀ በለው፣ በእነ ጥላሁን አበጀ፣ በእነ ፓስተር ዳዊት፣ በእነ ፓስተር ተፈሪ ካሳሁን፣ በእነ አስረስ መዓረይ የሴራ ጠፈር ቀፍድደው አስረው ሽባ ዲሞራልይዝ አድርገውት አላላውስ ብለውት እንጂ የጎጃም የአንድ ጎጥ የአንድ ቀበሌ ፋኖ እኮ ብቻውን ዓባይን ተሻግሮ ሰላሌ ሜዳ ላይ ከብልጽግና ሠራዊት ጋር ብቻውን መፋለም ይችል ነበር። ይቺን ይቺን ነገር ለአማትህ ንገር ኤሊያስ መሠረትም እስክንድር ነጋም፣ አስረስ መአረይም ድንጋይ ብሉ። 👇② ✍✍✍