Zemedkun Bekele (ዘመዴ) dan repost
👆③ ✍✍✍ "…አስረስ መዓረይን ለማዳን ከስኳድ ጋዜጠኛ በለጠ ካሣ ጋር ቃለመጠይቅ ያደረገው ስኳድ ፋፍዴን ጌታአስራደም የከሰሰው ሻለቃ ዝናቡን እና አርበኛ ዘመነ ካሴን ለይቶ ነው። ተመልከቱ በየትም ቦታ ገብቶ መግለጫ የሚሰጠው፣ የሚደራደረው፣ የሚከራከረው፣ የሚሟገተው፣ የወታደራዊውንም አሰላለፍ፣ የምርኮ አያያዝ፣ የሒሳብ አሠራር፣ የስንቅና ትጥቅ፣ የፖሊሲ ወዘተረፈ ጉዳዮች ላይ ዘሎ የሚጣደው እኮ ዳግማዊ አቢይ አሕመድ ሴረኛውና የዐማራ ፋኖ በጎጃምን ትግልን ያቀዘቀዘው መሰሪው አስረስ መዓረይ እኮ ነው። አስረስ መዓረይ ባጠፋው ጥፋት፣ በሰራው ፋውል ቲፎዞውም፣ መንገደኛውም አፉን የሚከፍተው፣ የሚወቅሰው ግን ያን የአብርሃም በግ አርበኛ ዘመነ ካሤን ነው። በምሳሌ ላስረዳ…
"…ጋዜጠኛ ምናላቸው ስማቸውና አቶ ተፈራ የተባሉ ሁሌ ዶላር፣ ጎፈንድሚ ካለበት አይጠፌ ሰው ተጠቃቅሰው ድንገት የማርሸት አጎት ለምናላቸው የከፈተለት ነው በተባለው የግዮን ቴቪ የቴሌቭዥን ጣቢያ ላይ ቀርቦ በመሪ ጥያቄ እያጀበ አቶ ተፈሪ በጎፈንድሚ የተሰበሰበው ዶላር የት እንዳደረሰው ይጠይቀዋል። ገፋፍቶም ዶላሩ ለዘመነ ካሤ ነው የሰጠነው ብሎ ሲበጠረቅ ይታያል። በጎጃም እየተካሄደ ያለው ሴራ፣ መጠላለፍ ያልገባቸው ራሳቸው አንዳንድ ተብለው ቁጥራቸው በቀላሉ የማይገለጽ ነፍ የትየለሌ ጎጃሜዎች ደንዝዘው ይብሰከሰካሉ። ይቆዝማሉ። አብዛኛዎቹ በጎጃም ምን እየሆነ እንዳለ አያውቁም፣ አይረዱምም። በፎቶ ቦለጢቃ፣ በአክቲቪስት ጋጋታ፣ በሰበር ዜና ብዙዉን አደንዝዘውት ምኑን ከምኑ እንደሚይዘው ግራ ገብቶት ቢያንስ እኔ የማወራውን እውነት ሐሰት መሆኑን ለማረጋገጥ ወደ መሬት ወደ ቤተሰቡ ደውሎ ለማረጋገጥ እንኳ አይሞክርም። እንዴት እንዳደነዙት መድኃኔዓለም ይወቅ። ምናላቸውና አቶ ተፈሪ ዘመነ ካሤን ነው የከሰሱት። ምክንያቱም አስረስን መሪዬ እያሉት ስለሆነ ዘመነን ለማስወገድ ዘመነን መክሰስ አስፈላጊ ነው ብለው ስላመኑ ነው። እኔ ደንቃራ ሆንኩባቸው እንጂ ዘመነን ገና ድሮ ነበር የሚያስበሉት።
"…እደግመዋለሁ በጎጃም አሁን ማስወገድ የቀራቸው ዘመነ ካሴን እና ሻለቃ ዝናቡን ነው። ዘመነ አጠገብ የነበሩት በሙሉ በድሮን ተገድለው ተወግደዋል፣ ጸድተዋል። ባለፈው ዘመነንና ዝናቡን አንድ ላይ ለመግደል ፈልገው፣ ተመስገን ጥሩነህ ባህርዳር ላይ የብአዴን አመራሮችንና ካድሬዎችን ሰብስቦ "ዘመነን ገድለነዋል" ብሎ በኩራት፣ በእርግጠኝነት ሲናገር፣ የብልጽግና በቀቀኖቹ እነ ናትናኤል፣ እነ ጌትነት አልማው፣ ራሱ ፓስተር ምስጋናው አንዷለም ጭምር በቲክቶክ ውይይቱ ላይ ዘመነ አልሞተም እንጂ ተመቷል፣ ቆስሏል ይሄን አረጋግጫለሁ ብሎ እስኪቦረተፍ ድረስ ያጯጯሁትና ነገር ግን የጎንደሩ አርበኛ ባዬ ልጆች በደረሳቸው እርግጠኛ መረጃ መሠረት ለሻለቃ ዝናቡ ደውለው "ተመለስ፣ አንተና ዘመነ እንዳትገናኙ" ብለው በመንገራቸው ምክንያት ሁለቱም ለጊዜው ከመገደል ተርፈዋል። ይሄ የማወራው ውሸት አይደለም። ዘመነንም፣ ዝናቡንም የምታገኙ ሰዎች ደውላችሁ መጠየቅ እኮ ነው። ቀላሉ መንገድ እሱ ነው።
"…በነገራችን ላይ ለአቶ ምናላቸውና ለአቶ ተፈራ እስከአሁን ማንም ሰው ደፈር ብሎ የወንድ ጥያቄ አልጠየቃቸውም። ዘመነ ካሴ በላው ላሉት ገንዘብ ዘመነ የድርጅቱ ገንዘብ ተቀባይ ነበር ወይ ብሎ የጠየቀ የለም። እነ ዋን አዋራዎችም ዘመነ በግና እንጀራ ገዝቶበት በሆድ ነው የጨረሰው ያሉት ዘመነን ነጥሎ ለማስመታት ጭምር ነው። ግን እስኪ እንጠይቅ።
1. የዐማራ ሕዝባዊ ኃይል መቼ ተቋቋመ?
2. ዘመነ ካሴስ የታሰረው መቼ ነው?
3. ዘመነ ከታሰረ በኋላ ሕዝባዊ ኃይሉ በማነው ሲመራ የነበረው?
4. 20 ሺህ ያህል የዐማራ ሕዝባዊ ኃይሉ ፋኖዎች የት ገቡ?
5. ዘመነ ካሴ በጥላሁን አበጀ ጥቆማ እስር ቤት ከተወረወረ በኋላ በሴራ ከከ18 ሺህ በላይ የሚሆኑ የዐማራ ሕዝባዊ ኃይል የጎጃም ልጆች በአፋርና በጎንደር በዓከር እስር ቤት በግፍ ታስረው ገሚሶቹ የተረሸኑት እና ቀሪዎቹ አሁንም በእስር ላይ የሚንገላቱት በማን ትእዛዝ ነው?
6. አስረስና ማስረሻ ሰጤ ከተጣሉ በኋላም ሕዝባዊ ኃይሉን ያስቀጠሉት አስረስ ማረ እና ጥላሁን አበጀ አልነበሩም ወይ? እናም አስረስ መዓረይ፣ ማስረሻ ሰጤና ማርሸት ፀሐዩ ዘመዳማቾች ስለሆኑ በማርሸት አጎት በኩል ለምናላቸው ስማቸው በተከፈተ የቴሌቭዥን ጣቢያ የዘመነ ስም በድፍረት እንዲጠፋ ለምን ተፈለገ?
7. ዘመነ ካሴ ከእስር ቤት ከተፈታ በኋላ ከማናቸውም የበፊት ሴረኛ ጓዶች ጋር ሳይገናኝ ባህርዳር እረፍት ላይ እያለ ቤቱን አስከብበው በሞርታር ሲያስመቱት በፈጣሪ ቸርነት አምልጦ ብቻውን ተሰውሮ ገለል ብሎ ተቀምጦ አልነበረም ወይ?
8. አስረስ መዓረይስ ከዚያ ሁሉ ሴራው በኋላ ዘመነን እንዴት? ለምን? አፈላልጎ አግኝቶት ለምኖት ታረቀው?
"…በወቅቱ እኮ አዝማሪት አልማዝ ባለጭራዋ የምትመራው የምሥራቅ ጎጃም የሳይበር የብአዴን ቡድን አርበኛ ዘመነ ካሤን በማንቋሸሽ፣ በማዋረድ እና በመሳደብ፣ አልማዝ ባለጭራዋ እንዲያውም የዘመነን ፎቶ ቀሚስ አልብሳ፣ ሰድባ ለሰዳቢና አጋሯ ለሆነው ለጎንደሩ ስኳድ አሳልፋ ስትሰጠው አልነበረም ወይ?የስድቡ ዓላማና ተልዕኮ እኮ አርበኛ ዘመነ ካሴ ከእስክንድር ነጋ፣ ከኮሎኔል ፋንታሁን ሙሃቤና አርበኛ ሰፈር መለስ ጋር በጋራ ለመሥራት የመሰረቱት የፋኖ ሠራዊት ይፋ መሆኑን ተከትሎ እኮ ነው። ለዚያ ነው በቀጥታ ከአስረስ ማረ በወረደ ትእዛዝ ዘመነ ካሴ በኦሮምቲቲዋ ሸንጎ በአዝማሪት አልማዝ ባለጭራዋ ሲዋረድ፣ ሲሰደብ የነበረው።
"…ወዲያው አይደለም ወይ አስረስ መዓረይ ትግሉ ምንም ዓይነት ደረጃ ላይ ባልደረሰበትና ዐማራው ሁሉ ባልወሰነበት ሰዓት ራሱን የፋኖ አመራር አድርጎ በመሾም፣ እንደራደራለን የሚል ቃለ ምልልስም ቢቢሲ ላይ መስጠቱን ተከትሎ ዐማራው ዳር እስከዳር ተነሥቶ "ጥንብ ብአዴን፣ የምን አባህ ድርድር ነው?" ብሎ ሲያወግዘው የሚዲያ ትችትን እንደ ጦር የሚፈራውና መቋቋም የሚያቃተው በቀቀኑ አስረስ መዓረይ ሲከንፍ ገስግሶ ዘመነ ካሴ እግር ላይ ወድቆ ይቅርታም ጠይቆት፣ "ዘሜ አንተው ምራን" በሚል ከዘመነ ጋር እርቅ ፈጥሮ ከዐማራ ሕዝብ የተነሳበትን ተቃውሞ ማዕበል ዘመነን ካባ ስር ተወሽቆ በማምለጥ ዛሬ ዘመነን ከፊት ገትሮ በእሳት እያስለበለበ የሚገኘው። የፎቶ መዓት እያነሣው በእነ እስማኤል ዳውድ ኢንድሪስ ሁላ ሲያሰድበው የሚውለው።
"…የምንላቸው ስማቸውና የአቶ ተፈራ የተሰበሰበው ገንዘብ የት ደረሰ? የሚል ቃለምልልስ እዚህ ጋር ነው የሚነሳው። በቅድሚያ ቃለምልልሱ አሁን በዚህ ጊዜ ለምን ተነሣ? በመቀጠል የዐማራ ሕዝባዊ ኃይልን ዘመነ ከታሰረ በኋላ ሲያስተዳድሩት የነበሩት አስረስና ጥላሁን ሆነው ሳለ ከ4 ዓመታት በኋላ ዘመነ ካሴና ማስረሻ ሰጤን ሁለቱን ብቻ በተለየ ሁኔታና በሌሉበት ምናላቸው ለምን ስማቸውን ማንሣት ፈለገ? ሌላው እነ ምኔና ጋሽ ተፌ የተጣረሰባቸው፣ ሳይማከሩም አየር ላይ ያዋሉትና የተፎገሩበት ደግሞ በወቅቱ የዐማራ ሕዝባዊ ኃይል የነበረው ጎጃም ውስጥ ብቻ ሆኖ ሳለ የተዋጣውን ገንዘብ ለሌሎች በዐማራ ግዛቶች ውስጥ ለሚገኙ ፋኖዎች ዘመነ ስላላካፈላቸው እጃችን ላይ የቀረውን ገንዘብ ለሸዋ ሁለት አደረጃጀት ለወሎ ሁለት አደረጃጀት ሰጥተን ጎንደር ላይ ለባዬ ቀናው የቀረችንን 5ሺህ ዶላር ልንሰጠው እያጠናን ነው ብለው የደሰኮረቡት መንገድ ነው። እዚህ ላይ ነው የተፎገሩት አርቲስቶቹ ተፌና ምኔ። 😂 ለመሆኑ የዐማራ ሕዝባዊ ኃይል ማስረሻ ሰጤና ዘመነ ካሴ አስረስ ማረ ጥላሁን አበጀ በሚመሩበት ወቅት… 👇③✍✍✍