Zemedkun Bekele (ዘመዴ) dan repost
👆④ ✍✍✍ …እነዚህ ገንዘብ አልደረሳቸውም ተብለው ሁለት አደረጃጀት ተብለው የተጠቀሱት ብቅቱ ነበሩ ወይ? አደረጃጀቶቹስ ተፈጥረዋል ወይ? ሴራ ስታስቡ እኮ የሚያሳምን ብታደርጉት መልካም ነበር። የዛሬ አራት ዓመት ሸዋ ላይ መከታውና ጋሽ አሰግድ እኮ እስክንድር እስኪለያያቸው አንድ ላይ እኮ ነበሩ እኮ። ወሎም ምሥራቅ ዐማራ አንድ ነበር። ጎንደርም ብዙ ነበሩ። የከሸፋችሁ 😂
"…በመጨረሻ ምናላቸው እና አቶ ተፈራ ዘመነ ካሤን እንድትከሱት የላካችሁን አስረስ መዓረይን በቀሽም ድራማችሁ መልሳችሁ ራሱን አስበልታችሁታል። በዘመነ ካሤ ላይ በሚሴረው ሴራም ላይ ተሳታፊነታችሁንም በግልፅ አረጋግጣችኋል። መግቢያው ላይ የተጠየቁትን ጥያቄዎች የመለሰና ማገናዘብ የቻለ ሰው በምናላቸውና በተፈራ የደደብ ቃለምልልስ ዘመነን ለመክሰስ በቂ ዝግጅት አለማድረጋቸውን በቀላሉ መረዳት ይቻላል። እኔ በበኩሌ ለአርበኛ ዘመነ ካሤ እየተከራከርኩለት፣ እየተሟገትኩለትም አይደለም። ዘመነ ራሱ ለራሱ በቂ ከበቂም በላይ ነው። እኔ ጠቤ፣ ሙግቴ ከሴራው ላይ ብቻ ነው። እንዲህ ዓይነት ሴራ በአስረስ መዓረይ ላይ ቢደረግ እንኳ ለአስረስ መዓረይ በዚሁ ልክ ነው የምሟገተው። ሁለቱንም በስልክ ሲደውሉልኝ እንጂ የማውቃቸው በአካል እኮ አላውቃቸውም። ይሄን የማያውቅ ገተት ጎጃም አሰዳቢ አገው ሸኔ ምንም ሳይገባው እኔ ላይ አፉን ሲከፍት ቢነደኝም ግን ማሸነፌን ሳውቅ ደግሞ ኩራት ቢጤ እንደ ሙቀት ያለ ነገርም ይሰማኝና ንዴቴን እረሳዋለሁ። እንዴት ሰው አይባንንም ግን?
"…አሁን እነ እስክንደር እና እነ ጌታ አስራደ በመዓረይ በኩል በዝናቡና በዘመነ ላይ የወጠኑት ክፉ ሴራ ለጊዜውም ቢሆን ሰው ስላወቀው ከሽፎባቸዋል ልንል እንችላለን። ሸንጎና እስኳድ ጎጃምንና ጎንደርን የማዋጋት ጨርሰውት የነበረውም ዕቅድ ፕላኑም ቢሆን በብዙ ፐርሰንት ከሽፏል ልንልም እንችል ይሆናል። ከጎጃም በተከታታይ እንደ ክረምት ዝናብ ይዘንብ የነበረው አደናባሪው፣ አጨናባሪው፣ የዶላር መልቀሚያው የፌክ ሰበር ዜናውም ቢሆን አሁን ቀርቷል። አስረስ መዓረይ የቀረለት ነገር ቢኖር እስከመጨረሻው የሚዋደቅለት ብልፅግና ብአዴንና የሸንጎ የሳይበር ሠራዊቱ ብቻ ናቸው። አልማዝ ባለጭራዋም ከመደንገጧ የተነሣ የቲክቶክ ፊልተር ሳትጠቀም ጋሽ ቾምቤን መስላ ታይታ ደንግጣ የምትሆነውን ነው ያሳጣት። መጀመሪያ አካባቢ በእኔ በዘመዴ ጎጃም መግባት ደንግጦ የነበረው የጎጃም ሕዝብም አሁን መሬት ላይ ካለው እውነታ ጋር እያዛመደ በኃይለኛው ተረጋግቷል። ነገሩ፣ ሴራው ሁሉም ገብቶታል ማለት ይቻላል። እኔ ዘመዴ ከመረጃ ቴቪ ራሴን ያወረድኩበት፣ የእነ ግርማ ከሳ፣ የጎጃም፣ የደቡብ ጎንደር የፋፍዴን፣ የመከታው ፋኖም ፓስተሮች ገመናም ከነ ሴራው ለሁሉም ሰው ተጋልጧል። ይሄ አሪፉ ነገር ነው።
"…እስክንድር ነጋ አሁን ሥራውን ጨርሷል። ተልእኮውን በሚገባ ጨርሷል። ወሎን ሁለት ቦታ፣ ሸዋን ሁለት ቦታ፣ ጎጃምን ሦስት ቦታ፣ ጎንደርን ሦስት ቦታ ከፋፍሎ የነበረ ቢሆንም ጎጃም ሁለቱን አብርሮ አንድ ሆኖ አሸንፎ ነበር። እነ መዓረይ አጀዘቡት እንጂ። ጎንደር ከሦስት ወደ ሁለት መጥተዋል። የሚቀረው የእስክንድርና የአቶ ይርጋ በላይ የደቡብ ጎንደር ፋኖ ነው። ሸዋም ብዙ ንግግር አለ። እነ ጌታ አስራደም የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሰጣቸውን ተልእኮ ጨርሰዋል። አጠናቃዋልም። የሚገደለው ጀግና ጀግና ፋኖ ተገድሎ፣ እንደ አሰግድ ዓይነቱም ታፍኖ የደረሰበት እንዳይታወቅ ተደርጎ፣ እንደ አስረስ ዓይነቱ ጎጃምን ሽባ አድርጎ የቀራቸው እጅ መስጠት ብቻ ሆኖ፣ በድርድሩ ስም ጃልሰኚን መሆን ብቻ ነው የቀረው እንጂ ሥራውን ለብልፅግና ጨርሷል። ጎንደር፣ ወሎና ሸዋ ይሄን ሴራ አስቀድመው ስለነቁ ወጥረው አንድነታቸውን አጥብቀው መያዛቸው እስክንድርን ጫካ ሊያቆየው አይችልም።
"…አስረስ መዓረይም ቢሆን በመጨረሻ ጭራውን ቆልፎ አንገቱን ደፍቶ አደብ ገዝቶ ጮቄ ተራራ ላይ ተቀምጧል። እስክንድርን ተቃውመው ለሎቹ እንደ ድርጅት መግለጫ አውጥተው ሳለ እሱ ብቻውን ዐዋጅ፣ መመሪያና ደንብ ጥሶ ድርድሩን በተመለከተ ጀግና ጀግና እንዲጫወት፣ ከዚያ ግማሽ ደርዘን በሚሞሉ ተከፋይ አክቲቪስቶቹ በኩል ስለራሱ ዋይዋይ ማስባሉ፣ አልማዝ ባለጭራዋም "የአስረስን ፕሮፋይል ፒክቸር እንቀይርለት" በማለት ስትዋከብ ማምሸቷ፣ ኦሮሙማው፣ ብአዴን፣ አስረስ መዓረይ፣ ጌታ አስራደና እስክንድር ነጋ ተጠቃቅሰው እኔ ዘመዴ አስረስ ላይ የጀመርኩትን ምርመራ አቋርጬ በሌላ አጀንዳ እንድጠመድ ያመጡት ድንገቴ አጀንዳም በትናንቱ የቲክቶክ መርሀ ግብሬ አፈር ከደቼ አብልቼው ርቃናቸውን አስቀርቼዋለሁ። ኤትአባቱንስና። እግዚአብሔር ይመስገን። ተልባ ቢንጫ በአንድ ሙቀጫ አለ አጎቴ ሌኒን። ኢንዴዣ ኖ።
"…ከአሥረስ መዓረይና ከፓስተሮቹ ለዐማራ ፋኖ በጎጃም ፋኖዎች በሙሉ ምክር አለኝ። የዐማራ ፋኖ በጎጃም በአስረስ መዓረይና በጓደኞቹ አፍዝ አደንግዝ ተተብትቦ የሚያደርገው ግራ ገብቶት ፈዝዞ ተቀመጠ እንጂ ጦሩ እንዳለ ነው። ጀግንነት የአባት የእናቱ ነው። ትንሽ ጸሎት ደግሞም ጠበል፣ ዱአም አድርጋችሁ ብትንቀሳቀሱ አሸናፊነት በእጃችሁ ነው። የፋኖ መሪ የሆኑት ብአዴናውያንና ፓስተሮችን እምቢኝ በሉና ተቋማችሁን አድናችሁ ወደፊት ገስግሱ። ከጎንደር፣ ከጎጃም፣ ከሸዋና ከወሎ ወንድሞቻችሁም ጋር በፍጥነት አንድነት ፈጥራችሁ አስረስ ማዕረይና ፓስተሮቹ ብአዴኖች የዘጉባችሁን የአንድነት በር ከፍታችሁ ግቡ። ፍጠኑ።
"…እናንተም የጎንደር፣ የወሎና የሸዋ ዐማራ ፋኖዎች በአስረስ መዓረይ እና በጎጃም ፓስተር የፋኖ አመራር ብአዴኖች ምክንያት የዘገየውን አንድነታችሁን አፍጥኑትና በቅርቡ አንድ የምሥራች ለዐማራው በቶሎ አብሥሩ። አሁን ድርድሩ ውስጥ በድጋሚ ማርሸት ፀሐዩ መካተቱንም ሰምቻለሁ። ሁሉም ይስማማ አይስማማ ባላውቅም ግን አስረስ መዓረይ ወጥቶ ማርሸት ቢገባም ያው ነው። ሁለቱ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው። እናም እንደምንም ጫና ፈጥራችሁ ፓስተሮቹን ብአዴናውያን የዐማራ ፋኖ በጎጃምን በሓሳብ አሸንፋችሁ አንድነቱን አብሥሩት ለሕዝቡ።
"…ያው ዘመነ ካሤ በድርድር፣ በውይይት ላይ ስለማያሳትፉት ብዬ ነው እንጂ ይሄ ጥያቄ መቅረብ ያለበት ለመሪው ለዘመነ ካሤ ነበር። እነ ሀብቴ ባዬ፣ እነ ምሬ አቤ፣ እነ ደሳለኝ አብደላ በወረቀት ላይ የምታወጡትን የጋራ መግለጫ መሬት ላይ ተግባር ለማምጣት ፍጠኑ። ፍጠኑ ተናግሬአለሁ። በነገራችን ላይ ቦለጢቃ በወታደር ብዛት አይደለም በፈጠነ ወሳኝ ቁርጠኛ እርምጃ እንጂ። እናንተ ባለመፍጠናችሁ ምክንያት ጋሽ ፌስታል…👆④ ✍✍✍