Zemedkun Bekele (ዘመዴ) dan repost
መልካም…
"…ይሄን 22 ሺ ሰው አንብቦት 49 ፍሬ ሰዎች ጓ 😡 ብው የሉበትንና ነገ ማክሰኞ ባለመኖሬ ምክንያት በተለዋጭ በዛሬ በእረፍት ቀኔ በነገ ምትክ የቀረበውን ልዩ የድርድርና የግርግር፣ የፉገራም፣ አጀንዳ ማስቀየሪያም ጭምር ነው ብዬ በመገንዘብ በእኔ በማይሙ፣ በመራታው በጃል ቆቱ ወዲ አስገዶም አሸበርቲው፣ አስነቀልቲው ዘመዴ ተዘጋጅቶ የቀረበውን ርእሰ አንቀጽ በእናንተ ያነሰ ካለ ወደ ምትጨምሩበት፣ የበዛ፣ የተጋነነ ነገር ካለ ደግሞ ወደምትቀንሱበት፣ የእናንተም ሓሳብ ወደሚደመጥበት መርሀ ግብራችን እነናመራለን።
"…በሬ ክፍት ነው። በጨዋ ደንብ ተቃውሞ ሓሳብ መስጠት ይቻላል። ክልክሉ ነገር የመንደሬን ሰው ዓይን የሚያቆሽሽ ቀፋፊ ስድብ ብቻ ነው። ላለመቀሰፍ ራሳችሁን ተቆጣጥራችሁ ጮጋ ለማለት ሞክሩ። ካላስቻላችሁ እንግዲህ ምን አደርጋለፍ በብሎክ ሰይፌ ቀስፌ ወገብ ዛላህን ቆምጬ እገላግልህሃለሁ።
"…ጻፉ፣ ተንፍሱ፣ በጨዋ ደንብ ተወያዩ። ይሄ የእኔ ፔጅ ነው። የእኔን የውስጥ ሓሳቤንና እኔን የመሰሉ አንዳንድ መተርጉማን ወዳጆቼ ሓሳብ የሚንሸራሸርበት ፔጄ ነው። ከደበርኩህ ውልቅ ትላታለህ እንጂ በፔጄ ላይ እንድትጸዳዳ አልፈቅድልህም። ከደበርኩህ ንካው።
"…ዘመዴ አክሊለ ገብርኤል ነኝ ከጮቄ ተራራ… 😂😂 …✍✍✍