Zemedkun Bekele (ዘመዴ) dan repost
"…በሉማ ወደ ከተማዬ፣ ወደ ምሽጌ የምትወስደኝን ባቡር ልያዝ። ባቡር ውስጥ ሆኜ እቤቴ እስክደርስ ነው በአስተያየት መስጫ ሰንዱቁ ውስጥ የዶላችሁልኝ አስተያየት ለቅሜ ተራ በተራ የማነው። እግረ መንገዴንም ብሎክ ባን የሚባለውን ወገብ ዛላ መቁረጫ የቴሌግራም ሰይፌን ይዤ ባለጌ፣ ስድአደግ፣ ቆሻሻ ኮመንቱን የወዘፈ ውዝፍ ከገኘው እየቀሰፍኩ ነው ቤቴን፣ መንደሬን እያጸዳሁ የምሄደው።
"…ነገ መንገደኛ ነኝ። ከጎዶኞቼ ጋር አውሮጳ ጎረቤት ሀገር ደረስ ብዬ ነው የምመጣ። የጠዋቱ ምስጋና አይቀርም። አይቋረጥም። 1ሺ ሰው ከሞላ በኋላ ግን ቤቴ ይዘጋል። በምሄድበት ሃገር ነፃ ጊዜ ካገኘሁ ከጮቄ ተራራ ሆኜ ሸገርን እያየሁ አንድ ሁለት ልለቅባችሁ እሞክራለሁ።
• እናንተም አደራ ባለጌ ካያችሁ 👉🏿 Block ዘመዴ እያላችሁ በመጠቆም ተባበሩኝ።
• ሻሎም…! ሰላም…!