አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ dan repost
✍
ሼሁ በፉርቃን ነግሰው ያመሻሉ!!
እነሆ……
በዘመናችን ከሚገኙት ትላልቅ ዓሊሞች ውስጥ አንዱ የሆኑት ታላቁ ዓሊም
فضيلة الشيخ المبارك أبي أسامة سليم بن عيد الهلالي
አቡ ኡሳማ ሰሊም ቢን ዒድ አል_ሂላሊ
አላህ ይጠብቃቸው
ወደ ሀገራችን ሐበሻ ብቅ ብለዋል።
በመሆኑም……
ዛሬ ዕለተ ጁሙዓ ከመግሪብ ሰላት በኋላ
የጥንት የጠዋቷ የሰለፍዮች መሰባሰቢያ በሆነችዋ በታላቋ ፉርቃን መስጂድ
ልዩ የሙሓደራ ፕሮግራም ይኖራቸዋል።
ስለሆነም……
ሁላችንም በጊዜ በመገኘት መካፈልና መጠቀም ይኖርብናል።
ፉርቃናችን
ለሴቶች የተለየና ሰፊ ቦታ ሲኖራት ምቹና አስተማማኝ የመኪና ማቆሚያ ስላላት ሁሉም ነገሯ የተመቻቸ ነው።
ፉርቃናችን……
በአላህ ፈቃድ በሰለፍዮች ሞልታ በሼሁ ደምቃ ታመሻለች!!
💻አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ የሰለፍዮች ልሳን!!
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio