ጥያቄ፡
ከፊል ሰዎች ቁርአን ሲቀሩ ጀርባቸውን/ሰውነታችን ያወዛውዛሉ። ይህ ተግባር ትክክል ነው❓
መልስ፡ [ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን አሏህ ይጠብቃቸውና]
በቲላዋ ወቅት ሰውነትን ማወዛወዝ ማዟዟር፡ አይሁዶች ተውራትን ነሷራዎች ደግሞ ኢንጂልን በሚያነቡበት ወቅት የሚያደርጉት ተግባር መሆኑን በጥናት ግልጽ ሁኗል።
ይህ ተግባር የመፅሀፍ ባለቤቶች የሚልለዩበት ስራ ስለሆነ እኛ በነሱ አንመሳሰልም።
ጌታችን አሏህ [ቁርአንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ። ፀጥም በሉ] ይላል።
[ስለሆነም] ፀጥ ማለትና ሰውነትን ማንቀሳቀስና ማዟዟር መተው ያስፈልጋል።
الســؤال:
بعض الناس إذا قرأ القرآن يهز ظهره ، هل هذا الفعل صحيح ؟
الجواب
هز الجسم وقت التلاوة أو التمايل هذا عند البحث تبين أنه من عمل اليهود عند قراءتهم للتوراة أو النصارى عند قراءتهم للإنجيل فهو من يعني من عمل أهل الكتاب فنحن لا نتشبه بهم ،
و الله جل و علا يقول : [ و إذا قرئ القرآن فاستمعوا له و أنصتوا ]( الأعراف:٢٠٤)
و الإنصات قطع الحركة ، و عدم التمايل أو التحرك أو الإلتفات.
⭐️الإجابات المهمة في المشاكل الملمة لشيخ صالح بن فوزان [ص:٨٨]
https://t.me/HijabNewWebta