👇ለFacebook ተጠቃሚወች‼️
📲http://t.me/islamic_Daiwa_Center/IDC
⛔️አላስ ፈላጊ የሆኑ የፌስቡክ ፖስቶ👇
1⃣ 📌 ስለ የግል ሂወት መፖሰት አስፈላጊ አይደለም⛔️ ምክንያቱም ለአደጋ ተጋላጭ ያደርጋሉና ማንነትን እና የግል ሂወትን ሚድያላይ ማሳወቅ ባጠቃላይ ጥሩአይደለም‼️
2⃣ 📌 ስድብ አዘል ፖስቶች አንድ ግለሰብ በድሎን ወይም ሰድቦን ሊሆን ይችላል አደባባይ ወተን እሱን መሳደብና ስለሱ ማውራ በግል እንጅ ባደባባይ አስፈላጊ አይደለም ⛔️
3⃣ 📌 ስለ ትዳር ማውራት ይሄ ሊሰመርበት የሚገባ ትልቅ ጉዳይነው‼️ ለምሳሌ አላህ ሆይ ትዳር ስጠኝ አላህ ሆይ መልካም ሚስት ስጠኝ መልካም ባል ስጠኝ ትዳር ስጠኝ እያሉ ፌስቡክ ላይ ዱአ አስመስሎ መፖሰት ትልቅ ስተትነው እና እዳላገቡ የሚገልፁ የተለያዩ ፖስቶችንም መፖሰት ስተትነው⛔️ ምክንያቱም አንደኛ አላህን በፌስቡክ ሳይሆን በሱጅ ላይ ሁነን ነው መለመን ያለብን ‼️ እንጅ ፌስቡክላይ ፈፅሞ ስተትነው ⛔️ ሌላው አዋቂ ሰወችና በዙሪያችን ያሉ መልካም ሰወች በኛ ሊአፍሩብንና ሊታዘቡን ይችላሉ
4⃣ 📌 ስለ ቤተሰባችን መፖሰት የለብንም‼️ ቤተሰባችን ጥሩም ይሁን መጥፎ እነሱን የሚገልፅ ስለነሱ አኗኗር የሚ አመላክት ፖስት ፈፅሞ ሊፖሰት አይገባም ‼️ ምክንያቱም ቤተሰባችንን ለታዛቢወች እንድሁም ላልታሰበ አደጋ እያጋለጥናቸው ነውና
5⃣ 📌 ስለ ስራችንም መፖሰት የለብንም ስራችን እና አድራሻችንን ፈፅሞ በሚድያ ማውጣቱ ጥሩ አይደለም ምክንያቱም ለአደጋ ተጋላጭ ያደርጋል ‼️
6⃣ 📌 ስለ ጓደኞቻችን ማንነትና ባህሪ መፖሰት የለብንም⛔️ በተለይ ሴቶች‼️ አንት ጓደኛችን ጥሩም ትሁን መጥፎ ልንፖስት በታግም ይሁን ስሟን ጠቅሰን‼️ አይገባም ስለሷ ⛔️ ምክንያቱም እኛ ስለሷ በፖሰትን ሰአት እሷን ስራየ ብለው ሴቶችን እያደኑ ለሚበድሉ ተኩላወች እያጋለጥናት ነው ።
7⃣ 📌 ስለምን መገባቸ ምግቦች መፖሰት የለብንም ለምሳሌ በጣም የምንወደው ምግብ ኖሮ ይሄንን እኮ እወዳለሁ ይሄንን እጠላለሁ እያሉ መፖሰት እድሁም የምንመገበውን ምግብ መጠን መፖሰት ስተትነው⛔️
8⃣ 📌 ሰወችን የሚአጋጩ እና ስለ ዘረኝነት ህዝቦችን የሚከፋፍል ጎሳወችን የሚለያይ አይነት የጥላቻ ንግግር እና ጥላቻ አዘል ዘለፋ የመሳሰሉት ይሄ በጥብቅ ልቆም እና ሊወገዝ ይገባል⛔️
9⃣ 📌 ውሸት ንግግሮችን መፖሰት የለብንም ለምሳሌ ሰወችን ለማሳቅ ብለን እንድሁም ብዙ ላይኮችና ኮሜንቶች ለማገኘት ብለን እዚህ ግባ የማይባል የፍልስፍና ንግግር ሊፖሰት አይገባም ⛔️
1⃣0⃣ 📌 ስለ መልክና ስለ ቁመናችን መፖሰት የለብንም ለምሳሌ ጥርሴ ያምራል እጅያምራል እግሬ እያልን ልንፖስት አይገባም 📛 ይሄ ፖስት ትልቅ የፊትና በር ከፋችነው ። አጭርም እንሁን እረጅም ቆንጆም እንሁን ማስጠሌ በፍፁም ፌስቡክላይ መናገር የለብንም‼️
1⃣1⃣ 📌 ደስታችንን እና ብሶታችንን የሚገልፁ ፖስቶች መፖሰት የለባቸውም ለምሳሌ የከፋን ለት መከፋታችንን የሚአመለክቱ ያለቀስን ለት ማልቀሳችንን የተደሰትን ለት ደስታችንን የሚአመለክቱ ፖስት ሊፖሰት የለብንም ደስታችንን እና ሀዘናችንን ከአላህ ቀጥለን ለቤተሰቦቻችን ነው ማሳወቅ ያለብን‼️
1⃣2⃣ 📌 ፎቶ በፍፅም መፖሰት የለበትም ሙስሊሞች አላህን ልንፈራ ይገባል ፎቶ መነሳትም ክልክልነው ለጉዳይ ካልሆነ በቀር እንኳን በሚድያ መለጠፍና ስለዚህ ፎቶ ፖሳቾችአላህንፍሩ‼️
⬇️⬇️ በኮሜንት ዙሪያ መፃፍ የሌለብን ኮሜንቶች⛔️
1⃣ 📌 ስለ ትዳር በተፖሰቱ ፖስቶች ስር ገብተን ባለ ትዳር ካላደለን አላህ ትዳር ይስጠኝ ይስጠን እያልን ኮሜንት መፃፍ የለብንም ‼️
2⃣ 📌 ሰወች ጥሩ ይፃፍ መጥፎ ከስር ገብተን መሳደብ የነሱን ሞራል የሚነካ ንግግር መፃፍ የለብንም⛔️ መጥፎ ነገር ከፖሰቱ ከቻልን መምከር ካልቻልን ዝም ማለቱ ኸይር ነው ።
3⃣ ስለ የውበት ሲፖሰት ከስር ገብተን እኔ እንድህነኝ እኔ እንትኔ ያምራል እንትኔ ያስጠላል ብሎ መኮመት ጥፋትነው በተለይ ስለፀጉር ስለ አካል ሲወራ አጠረብኝ እረዘመብኝ ቦለለ ተነቀለ የሚል ኮሜንት በጣም ጥፋትነው⛔
እና ሀቅን የማይወክል ፖስትም ሊቀርግድነው
👆ለጊዜው ይሄንን ይመስላሉ በከፊል
ድንገት ዘወር ስል አግኝቸው ስለተመቸኝ ጋበዝኳችሁ
ምንጭ፦ https://t.me/emamulwadey
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
http://t.me/islamic_Daiwa_Center/IDC