Postlar filtri


ላየን ኦንላየን ለዘመናዊ አኗኗር ምቹ ሆኖ የቀረበ

1. ፈጣንና አስተማማኝ የገንዘብ ዝውውር ለመፈፀም፤
2. የሂሳብ እንቅስቃሴን ለመቆጣጠር፤
3. ቀሪ ሂሳብ ለማወቅ፤
4. ልዩ ልዩ የአገልግሎት ክፍያዎችን ለመፈፀም፤ እንዲሁም
5. በየትኛውም ጊዜ እና ቦታ ለአጠቃቀም ቀላል እና ምቹ፡፡

https://linktr.ee/anbesabank

#LionInternationalBank #AnbesaBank #LionOnline #CorporateBanking #Bank #Ethiopia


#LIB #Exchangerate


ደመወዝ መጠበቅን ያስቀረ በአንበሳ ባንክ የቀረበ ፈጣን እና ቀልጣፋ ዲጂታል የብድር አገልግሎታችን ሌሎች አገልግሎቶችን አካቶ በአዲስ መልክ መጣልዎ እርስዎም አገልግሎቱን ለማግኘት የአለኝታ ፕሮ (Alegnta Pro) መተግበሪያ ከ Play Store እንዲጠቀሙ ስናበስርዎ በደስታ ነው፡፡

#Telegram #LIB #lioninternationalbank #keytosuccess #AnbesaBank #digitalloan #alenta


#LIB #Exchangerate


#LIB #Exchangerate


#LIB #Exchangerate


ለነገ የተሻለ ስኬትዎ ዛሬውኑ በግብ ተኮር የቁጠባ ሂሳቦቻችን ይቆጥቡ እስከ 10.5% ወለድ ያግኙ!

#Telegram #LIB #goalorientedsavings #KeyToSuccess


#LIB #Exchangerate


#LIB #Exchangerate


#LIB #Exchangerate


አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ የግማሽ በጀት ዓመት አፈፃፀም ግምገማ አካሄደ፡፡

የአንበሳ ባንክ ከፍተኛ የስራ አመራር አባላት፣ የዋና መ/ቤት የስራ ኃላፊዎች እና  የዲስትሪክት ስራ አስኪያጆች በባንኩ የግማሽ ዓመት የስራ አፈፃፀም ዙሪያ ዛሬ ጥር 17 ቀን 2017 ዓ. ም በአዲስ አበባ ሐርመኒ ሆቴል ውይይት አድርገዋል፡፡ 

በውይይቱ ላይ የባንኩ የ2016/17 በጀት ዓመት የ6 ወር ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ ሰፊ ውይይት የተደረገበት ሲሆን፤ ባንኩ በዋና ዋና የአፈፃፀም መለኪያዎች ስኬታማ ውጤት ማስመዝገቡ ተገልጿል፡፡

የባንኩ ፕሬዝዳንት አቶ ዳንኤል ተከስተ በውይይቱ ላይ እንዳስገነዘቡት እስካሁን የተመዘገበው አፈፃፀም አበረታች ቢሆንም ለበጀት ዓመቱ የተቀመጡ ግቦችን ለማሳካት በተቀማጭ ገንዘብ ማሳደግ፣ በውጪ ምንዛሬ ግኝት፣ በዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶች ማስፋፋት እና የባንኩን የተከፈለ ካፒታል በማሳደግ ዙርያ  ትኩረት ሰጥቶ መስራት ያስፈልጋል።

ስለሆነም የቀሪው ግማሽ ዓመት አፈጻጸም ውጤታማ ለማድረግ አሁን የታዩ ጉድለቶችን አርሞ የተሻለ ስራ ለመስራት የሚያስችል ዕቅድ ተነድፎ በትጋት መስራት እንደሚገባም አመልክተዋል።

በስብሰባው የዋና መስሪያ ቤትን ጨምሮ የሦስት ሪጅኖች እና 13 ዲስትሪክቶች የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
 
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
  የስኬትዎ አጋር!


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
አዳዲስ ቅርንጫፎች መክፈትን ስለማሳወቅ
ባንካችን ለደንበኞቹ ተደራሽ የመሆን ራዕዩን እውን ለማድረግ እንዲረዳው ከጊዜ ወደ ጊዜ የቅርንጫፎቹን ቁጥር በማሳደግ ላይ ይገኛል። በዚህም መሰረት 326ኛ ቅርንጫፉን በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን በድብድቦ ከተማ ፤ ድብድቦ ቅርንጫፍ እንዲሁም 327ኛ ቅርንጫፉን በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን በዴጎ ከተማ ፤ ዴጎ ቅርንጫፍ በሚል ስያሜ ከጥር 16 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል፡፡
https://linktr.ee/anbesabank
#AnbesaBank #lioninternationalbank #KeyToSuccess #branchopening


#LIB #Exchangerate


#LIB #Exchangerate


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
አዲስ ቅርንጫፍ መክፈትን ስለማሳወቅ
ባንካችን ለደንበኞቹ ተደራሽ የመሆን ራዕዩን እውን ለማድረግ እንዲረዳው ከጊዜ ወደ ጊዜ የቅርንጫፎቹን ቁጥር በማሳደግ ላይ ይገኛል። በዚህም መሰረት 325ኛ ቅርንጫፉን በትግራይ ክልል ደብባዊ ዛን በባላ ከተማ ፤ ባላ ቅርንጫፍ በሚል ስያሜ ከጥር 14 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡
https://linktr.ee/anbesabank
#AnbesaBank #lioninternationalbank #KeyToSuccess #branchopening


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
በውጭ ሃገር የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በUnite.et አማካኝነት ባሉበት ቦታ ሆነው ራስዎን የባንካችን ደንበኛ ያድርጉ- በቀላሉ ልዩ ልዩ ጥቅሞች ያለውን የዲያስፖራ አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ!
1. የ Unite.et መተግበሪያን ከአፕ ሰቶር ወይም ከፕሌይ ስቶር ያውርዱ
2. አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ የሚለውን ይምረጡ
3. የምዝገባ ቅደም ተከተሉን ይከተሉ
ለበለጠ መረጃ ወደ ጥሪ ማዕከላችን 8803 ይደውሉ፡፡

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!
telegram #LIB #lioninternationalbank #digital #Bank #united #et


#LIB #Exchangerate


#LIB #Exchangerate


#LIB #notice


#LIB #Exchangerate

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.