Masha Islamic Studio


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan



Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


የሰለፍያ ዳዕዋ በወልቂጤ dan repost
🍃 አልሃቅ ዩቃል ማን ነበር ሰለፍዬችን ሙስሊሞችን ኡማውን ከ አስራ ምናመን አመት በፊት ጀምሮ በእውቀቱ ሲጠቅም የነበረው❓

☄️ ማን ነበር ሰለፍዬችን በአቂዳቸው ጠንካራ እንዲሆኑ ቀን ከለሊት ሰለቸኝ ሳይል የተጋው❓

🍃 ማን ነበር ከአጠቃላይ ሂዝብዬች ያለምንም ዘለፉ እና ስድብ በመረጃ አናት
አናታቸውን ብሎ ምንም መግብያ ቀዳዳ አሳጥቶ አንገት ያስደፉቸው❓

🍃 አቡ አብድራህማን አብራር ﺍﻟﻠﻪ ይጠብቀውና በእያንዳዱ ሸሪኣዊ ትምህርቶች በየርእሰ ርእሱ ከፋፍሎ መረጃ ከቁርአን ከሃዲስ ከሰለፎች እንዲሁም የኡለማዋችን ፈትዋ አካቶ ሙስሊሞችን በዛ ባስተማረው ርእስ ሙሉ እውቀት አግኝተው እንዲወጡ ያረጋቸዋል።

👉 ለምሳሌ:- አቂዳን በተመለከት እያንዳንዱ ርዕስ ተዘጋጅቶለት የፈለገ ሰው በተለይ ያሰው ሙህታጅ ሲሆን የሚፈልገውን ነገር አግኝቶ ይወጣል።

♻️ ስለህዝብዬች ሲፍልግም ረዋፊድ
ሺአዋች ተክፊሪዮች ሱፍያ ተብልጊ አህባሽ ኢህዋኒ ጀምዕይ እና ሌሎችንም ያለምንም ድንበር ማለፍ በትክክለኛ መረጃ ቁጭ አርጎ ያስተማረ።

♻️ አጠቃላይ ማዕስያዎች:- ሽርክ ቢዳአ ሲህር ሪባ ዚና ስርቆት ውሸት ሙዚቃ ሃሜት ጫት ነሺዳ ቲቪና ዲሽ ኳስና ጉዳቶቹ ኢስላማዊ ፊልም እና ሌሎችም ብዙ ያልተጠቀሱ ርእሶች ከመኖራቸው ጋር።

♻️ የዕለት ከዕለት ሙአማለ ላይ የሚካተቱትንም እንደዚሁ እርስ ተሰጥቶቸው:- ስለ ኒካህ ስለ ውርስ የወላጅ ሃቅ የቤተስብ ሃቅ የዝምድና ሃቅ የጎረቤት ሃቅ የባል ሃቅ የሚሰት ሃቅ የልጃች አሰተዳደግ አህካሙል ጀናኢዝ።

♻️ እና ሌሎች ብዙ ያልተጠቀሱ ትምህርቶች አሉ ለማንኛውም ሙስሊም አምይ ለሆነ ሰው ሁሉ እንዲሰማው እንዲጠቀምበት አይረዳውም ብለህ ሳትሸማቀቅ የምትስጠው ሌላ በትክክል በተገባር ሰለፍዬችን ሙስሊሞችን በል ኡማውን በኢልሙ እየጠቀመ ያለው አቡ አብድራህማን ነው ለተጠቀመበት ዛሬ ዳዕዋውን አብባ እና ደምቃ እንድትሄድ አላህ ሰበብ ካረጋቸው ምክንያቶች አንዱ እና ዋንኛው ኡለማዋች አቡ አብድራህማንን ሙስኡል አድርገው ማስቀመጣቸው እና እሱም በኢኽላስ ተንከባክቦ ስለጠበቃት ነው አሁንም ከነበረው በላይ ይቀጥላል ኢንሻአላህ።

🎙 ስለ ጀሀነም እና አስፈሪነቱ
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1552
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1553
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1554

🎙 ስለ ጀነት እና ኒእማዎቹ
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1556
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1557

🎙 የልብ በሽታ እና መድሀኒቱ
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1559
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1560

🎙 የሩሱሎች ወስያ
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1561
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1562

🎙 ለሁሉም አይቀሪ ሞት
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1566
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1567

🎙 የሟች ቤተሰብን ማፅናናት
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1568
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1569

🎙 ስለ ሂጃብ
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1570
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1571
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1572
↪️ቁ04 t.me/Selefy/1573

🎙 ስለ ረመዳን ፆም
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1579
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1580
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1581

🎙 የአላህ ፀጋዎች
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1584
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1585

🎙 ስለ ስሜት
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1587
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1588
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1589

🎙 ሰለፍይ ማለት ይቻላልን
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1595
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1596

🎙 ወደ እውቀት ባለቤቶች መመለስ
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1601
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1602

🎙 የሞራል አስፈላጊነት
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1603
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1604
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1605
↪️ቁ04 t.me/Selefy/1606
↪️ቁ05 t.me/Selefy/1607

🎙 የነብያቶች ጥሪ
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1533
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1634

🎙 ስለ ነብያችን ሙሀመድ ﷺ
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1535
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1536

🎙የሱቱ አል ካህፍ ተፍሲር
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1542
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1543

🎙 በመጨረሻ ቀን ማመን
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1544
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1545

🎙 ስለ ትላልቅ ወንጀሎች
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1546
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1547

🎙 አሸባሪ ማን ነው
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1613
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1614

🎙 ስለ ዘፈን
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1526
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1527
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1528
↪️ቁ04 t.me/Selefy/1529

🎙 የጫት ጉዳቶች
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1548
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1549
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1550
↪️ቁ04 t.me/Selefy/1551

🎙 የቴሌቭዥን ሀራምነት
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1609
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1610
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1612

🎙 የጎረቤት ሃቅ
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1575
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1576
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1577

🎙 የባል ሃቆች
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1538
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1539

🎙 አሳሳቢ ስለ ሆነው አቂዳችን
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1677
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1678
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1679
↪️ቁ04 t.me/Selefy/1680

🎙 አሏህን ስለሚፈሩት ሰዎች ባህሪ
↪️ t.me/Selefy/1787

🎙 የ لا إله إلا الله ቃል ማብራርያ
↪️ t.me/Selefy/2081

🎙️ የ لا إله إلا الله መስፈርቶች
↪️ t.me/Selefy/2082

🎙️ ነብዩን ﷺ መከተል
↪️ t.me/Selefy/2083

🎙️ ሸሀደት አነ ሙሀመድ ረሱሉላህ
↪️ t.me/Selefy/2084

🎙️ የነብዩ ሙሐመድ ﷺ ታአምራቶች
↪️ t.me/Selefy/2085

🎙️ አስርቱ የዙልሒጃ ቀናቶች
↪️ t.me/Selefy/2086

🎙️ ስራን ለአላህ ማጥራት
↪️ t.me/Selefy/2087

🎙️ ከፊል የመኝታ ስነ ስርዓቶች
↪️ t.me/Selefy/2088

🎙️ ከሙናፍቆች ጋር መቀማመጥ
↪️ t.me/Selefy/2089

🎙️ አምልኮ «ዒባዳ»
↪️ t.me/Selefy/2090

🎙️ ቀብር የመጀመሪያ የኣኺራ ማረፊያ
↪️ t.me/Selefy/2091

🎙️በአላህ ባሮች ላይ መጀመሪያው ግዴታ
↪️ t.me/Selefy/2092

🎙️ ኢስላማዊ ድራማ
↪️ t.me/Selefy/2093

🎙️ የሙስሊም ሴት ባህሪ
↪️ቁ01 t.me/Selefy/2094
↪️ቁ02 t.me/Selefy/2095

🎙️ የሙሳ «እና» የኸድር ታሪክ
↪️ t.me/Selefy/2096

📤 ለወዳጅ ዘመዶ ሼር በማድረግ የኽይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ።

♻️በዚህ ፁሁፍ ሀሳብ ወይም አስታየት ለመስጠት።
🍁 @IBNU_AKIL_PAGE_BOT ✍️

📲በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel 01
🌐 https://t.me/joinchat/AAAAAERy3Ey1nZvdoA-fKg

🖥️ በ Telegram~Channel 02
🌐 http://t.me/joinchat/AAAAAE12hjDrZB7zub93bg


አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ dan repost
🔊ሙሐደራ ዳለቲ ኡስታዝ ኻሊድጋ ነው።‼
🔹🔸🔹🔸🔹🔹🔸🔸

ሳምንታዊው የሰለፍዮች ሙሐደራ በአላህ ፍቃድ የነገው የሚሆነው።

🚎 ዳለቲ ዳለቲ ዳለቲ ኡስታዝ ኻሊድጋ

🕌 መስጂድ አል-ፈላሕ ይሆናል።

📮 በመሆኑም ይህንን መልዕክት ላልደረሳቸው በማድረስ ሁላችንም እንገኝ።

★ ሴቶችም መሳተፍ ይችላሉ።
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-
. 👇👇👇👇👇👇👇👇
🌐 https://t.me/joinchat/AAAAAD8T5TBFFJCNENDCMQ

🖥 በ Facebook~page
🌐 https://www.facebook.com/16580429694


በሽተኛ በቁስሉ ልክ ነው የሚጮኸው
የከድር እና የሙነወር ግጪት
https://t.me/adessie/5255
ጀምዒያን ማን ለሁለት ከፈላት


🌨️ አላህን በማስታወስ ልብ ትረጥባለች

💫 በሚል ርዕስ ጣፋጭ የሆነ ሙሀደራ።

🎙 በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ ወርቁ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት።
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel
🌐 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/3800

🖥️ በWebsite ~ Page
🌐 https://Al-furqaan.net

🖥 በ Facebook~page
🌐 https://www.facebook.com/165804296944813


🍃 ትዳር ‹እና› ትሩፊቶቹ

💫 በሚል ርዕስ ጣፋጭ የሆነ ሙሀደራ።

🎙 በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።

🕌 በፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት።

📅 እሁድ:- 10/01/2013E.C
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel
🌐 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/3791

🖥️ በWebsite ~ Page
🌐 https://Al-furqaan.net

🖥 በ Facebook~page
🌐 https://www.facebook.com/165804296944813


















በመስጂደል ፈላሕ የተቀሩ ደርሶች dan repost
በመስጂደል ፈላሕ የተቀራ ሙሉ ደርስ ከ1⃣➖8⃣ 👇👇👇




🏝ምርጥ እና መሳጭ ነሲሃ🏝

👉 ወደ ኸይር ስራ መሽቀዳደም 👈

🕌 ከመስጂደ ሱና ካራ 🕌
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
🎙 በወንድማችን አቡ~ሙሰየብ ሀምዛ~ቢን~ረሻድ አሏህ ይጠብቀው።

. 🕰™ 36:44 Ⓜ20.9MB
. 📆 ረመዳን 21 1441ሂ


. 👇👇🌐 ምንጭ 🌐👇👇
https://t.me/kesunah/3364
🌼͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͡͡͡ ͜͜͜͡͡🌼


💥አስቸኳይ መልዕክት ለሙስሊሞች አጠቃላይ

«العشر الأواخر»

👉 ሰለ አሽረል አዋኺር አንገብጋቢ ነሲሃ።
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
🎙 በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደሏህ

. 🕰™ 9:21 Ⓜ4.3MB
. 📆 ረመዳን 21 1441ሂ

. 👇👇🌐 ምንጭ 🌐👇👇

https://t.me/kesunah/3363
🌼͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͡͡͡ ͜͜͜͡͡🌼


💥አዲስ ሙሀደራ

"ስለዘካ ሰፊ ማብራርያ

👉 ዘካ መች ፣ እንዴት ፣ከምን፣ ለማን ይወጣል?

🎙በኡስታዝ
አቡ ቀታዳህ አብደላህ ሙዘሚል
حفظ الله

በመስጅደል ፉርቃን.

🕰57:08

https://t.me/kesunah/3357


💥 አዲስ ሙሃደራ

🔈 مكانة الشباب في الإسلام

🔈 ወጣትነት በእስላም

🎙 በኡስታዝ አቡ ያህያ ኢልያስ ሐፊዘሁሏህ

⏰ 29:53

⌚️ ረመዳን 15/1441 ሂጅሪ

https://t.me/kesunah/3339


💥 አዲስ ሙሃደራ ለእህቶቻችን ቁጥር-2

🍏 نصائح للمرأة العاملة فى رمضان

🍎 እህቶቻችንን በረመዳን ወር እንዴት ግዜን መጠቀም እንዳለባቸው ፣ ወንዶች ደግሞ እንዴ እህቶቻችንን በዒባዳ ላይ ማገዝ እንዳለብን የተሰጠ ምርጥ ምክር።

🎙በኡስታዝ አቡ ያህያ ኢልያስ ሐፊዘሁሏህ

⏰ 37:00

⌚️ ረመዳን 13/1441 ሂጅሪ

https://t.me/kesunah/3317

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

706

obunachilar
Kanal statistikasi