Abdusomed Muhamed dan repost
የአሁኑ መጅሊሶች ከአህባሹ መጅሊስ በምን ተለያቹህ???
ጥምር መጅሊሱ ለኢስላም የማይሰራ መሆኑን ግልፅ አድርጎ የሚያሳይ ድርጌት ነው። ለኢስላም የሚሰራን ሸይኽ ማሰር እንዲሁ ኢስላምን ለመማር የተሰማሩ ደረሶችን መበተን እጅጉን አስቀያሚ ተግባር ነው።