''ኢራን ለጦርነትም ለሰላምም ዝግጁ ናት'' - አባስ አራግቺ
''ጦርነትን አንፈልገውም ግን አንፈራውም'' ሲሉ የኢራን ውጪ ጉዳይ ሚኒትር አባስ አራግቺ ተናገሩ።
በባግዳድ ከኢራቅ አቻቸው ፉአድ ሁሴን ጋር የመከሩት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሀገራቸው ወደፊት ለሚፈጠረው ነገር ሁሉ ዝግጁ ናት ሲሉ ተናግረዋል፡፡
ሰሞኑን በመካከለኛው ምሥራቅና የገልፍ ሀገራት ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት ሚኒስትሩ መቀራረብና መወያየት ያስፈልጋል ብለዋል፡፡
''ጦርነትን አንፈልገውም ግን አንፈራውም'' ያሉት አራግቺ በጋዛም ሆነ በሊባኖስ ሰላም እንድሰፍን እንታገላለን ማለታቸው ተዘግቧል፡፡#irnanews
@thiqaheth