ሩሲያ የአፍሪካን 20 ቢሊዮን ዶላር ብድር ሰረዘች።
ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሞስኮ ለአፍሪካ ሀገራት በብድር መልክ ከሰጠችው ገንዘብ ውስጥ 20 ቢሊዮን ዶላር የሚሆነውን መሰረዟን አስታውቀዋል።
እንደ ፑቲን ገለፃ ከሆነ ሀገራቱ ገንዘቡን ለልማት ፕሮጀክቶች እንዲጠቀሙበት በማሰብ ነው ብድሩ የተሰረዘው።
የ2024 የሩሲያ - አፍሪካ ጉባኤ ከሁለት ሳምንት በፊት መካሄዱ ይታወሳል።
#uawire
@thiqaheth