"7.3 ሚሊዮን ኢትዮጵያውን በወባ በሽታ መያዛቸው ተረጋግጧል" - WHO
በኢትዮጵያ ከ7 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ሰዎች ደግሞ በወባ መጠቃታቸውን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ።
በኢትዮጵያ ባለፉት 9 ወራት ውስጥ 1,157 ሰዎች በወባ በሽታ መሞታቸውን ድርጅተ ገልጿል።
በአሁኑ ወቅት የወባ በሽታ በኢትዮጵያ ትልቅ የጤና ስጋት መሆኑንም ጠቁሟል።
69 በመቶ የሚሆኑት ዜጎች የወባ በሽታ አደጋ ባለበት አካባቢ እንደሚኖሩ አመላክቷል። #anadoluagency
@thiqaheth